የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ለ2019 በጀት ዓመት፡- CCTV CAMERA በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ ብግጨቁ/012/2019 የደህንነት ካሜራ (CCTV Camera) እና ተዛማጅ የዝርጋታ አገልግሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Messebo Cement Factory PLC. (MCF PLC) invites eligible bidders for the supply of Different types ICT Services of CCTV Camera Accessories.
supply of different types ICT Servies of CCTV Camera Accessories.
ዘመናዊ የምድር ሚዛን እና CCTV ካሜራ ግዥ
Supply of Different types ICT Services of CCTV Camera Accessories
Supply and install Integrated Video Surveillance system at EEC HQ Turnkey & Data server
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 06/12/2018 እና 09/12/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአ/አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት የተለያየ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋ።
Hibret Bank would like to invite interested & eligible venders to bid for theAutomatic Air compressor, Thermal scanner/Camera Spare part for Automatic Voltage Regulator ,Spare part for Fire Alarm System .
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) hereby invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the supply of the items or services listed below.
በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ አዳማ የግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዲስትሪ ለ2018 በጀት ዓመት ለኢንጅነሪንግ ሥራ ለምርት ሥራ እጋዥ የሆኑ የተለያዩ መካኒካል ማሽኖች እና የሲሲቲቪ ካሜራና ተያያዥ ዕቃዎች አቅርቦት፣ ገጠማና ዝርጋታ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት የትምህርት ቢሮ በመደበኛ በጀት በድጋሜ የወጣ 2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚውል የግቢ ዕዳት አገልግሎት ፣ በድጋሜ የወጣ ከለር ፕሪንተር እና ፕሪንተር ፣ ዚብራ ሌንስ ፣ ካሜራው ላይየሚገጠም የካሜራ ላይት እና ሄድፎን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማፀዳት ይፈልጋል፡፡
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፈዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply and for Aluminum Window & Door GIRP Tanka Fire Fighting Pumps & CCTV system ግዥ ለመፈም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል ሎት 1- CCTV Surveillance System for warehouse እና ሎት 2- ፕሮጀክተር (Projector) እና ሎት 3. ልዩ ልዩ የጽዳት መሳሪያዎች (Window squeezer, window applicator Telescopic pole... ወዘተ.) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ.ማህበር የ CCTV Camera with Accessores ግዥን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአ/አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ CCTV CAMERA በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት Supply, Delivery, Installation & Commissioning of CCTV Cameras ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድ ለመግዛት ይፈልጋል
Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply and installation of the CCTV Camera and Network Video Recorder /NVR/.