የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ CCTV CAMERA በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OSE/NCB/017/2018
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ CCTV CAMERA በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም አስፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው መሳተፍ የማምትችሉ መሆኑን እየገለጽን
ተጫራቾች፡-
1. የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት
2. የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፈቃድ
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት
4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No)
5. የአቅራቢነት ማስረጃ (Supplier list)
6. የሚፈለግባቸውን የመንግሥት ግብር ስለመውጣታቸው የሚገልጽ ማስረጃ፣ ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዳቸውጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው።
ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ፡- ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ በመዋል በ16ኛው ቀን የሚዘጋ እና የሚከፈት ይሆናል። የጨረታ ሰነድ መግዣ ዋጋ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) መሆኑን እየገለጽን። ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያቸውን በፖስታ በማሸግ በተጠቀሰው ቀን ከጠዋቱ 2:30-8፡00 ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት በጨረታው እንድትሳተፉ እንጋብዛለን። የጨረታ ሳጥኑ በዕለቱ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢንተርፕራይዙ ዋና መ/ቤት ጎተራ አጎና ሲኒማ አጠገብ ባለኬር ህንፃ /Baleker Tower 4 ፎቅ ላይ በሚገኘው የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ቢሮ ቁጥር 402 ይከፈታል።
ኢንተርፕራይዙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው።
የኢንተርፕራይዙ የሥራ ሰዓት፤
ከሰኞ-አርብ ጥዋት ከ2:30-6:30 ከሰዓት በኋላ ከ7:30-11:30 ነው።
ለበለጠ ማብራሪያ፡-
ስ.ቁ. 011-416 03 09/011-466-25-27 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ
