የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት የትምህርት ቢሮ በመደበኛ በጀት በድጋሜ የወጣ 2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚውል የግቢ ዕዳት አገልግሎት ፣ በድጋሜ የወጣ ከለር ፕሪንተር እና ፕሪንተር ፣ ዚብራ ሌንስ ፣ ካሜራው ላይየሚገጠም የካሜራ ላይት እና ሄድፎን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማፀዳት ይፈልጋል፡፡
የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ ደረጃውን የጠበቀ የመሰብሰቢያ አዳራሽ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።