የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፈዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply and for Aluminum Window & Door GIRP Tanka Fire Fighting Pumps & CCTV system ግዥ ለመፈም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታC ቁትር DCE/SF/74/2026: DCE/SF/75/20263 DCE/SF/76/2026 DCE/SF/77/2026
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፈዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply and for Aluminum Window & Door GIRP Tanka Fire Fighting Pumps & CCTV system ግዥ ለመፈም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የዕቃውን ዓይነት
|
የፕሮጀክት ስም |
ያጫረታ ቁትር |
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጫረታ ማስከበሪያ |
|
1 |
Supply and fix Aluminum Framed Window, window door, & Frameless tempered partition walls& doors |
ፈዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽ) ግንባታ ፕሮጀክት
|
DCE/SF/74/2026
|
ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም 4:00 ሰዓተ |
ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም 4:15 ሰዓተ |
200,000 |
|
2 |
Supply. Fix, Test and Commission Of GRP Tanks |
ፈዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽ) ግንባታ ፕሮጀክት |
DCE/SF/75/2026 |
ሰኔ24 ቀን 2018ዓ.ም 4:15ሰዓተ |
ሰኔ 24 ቀን 2018ዓ.ም 4:30ሰዓተ |
100,000 |
|
3 |
Supply, Fix, Test and Commissioning Fire Fighting Pumps |
ፈዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽ) ግንባታ ፕሮጀክት |
DCE/SF/76/2026 |
ሰኔ24 ቀን 2018ዓ.ም 4:30 ሰዓተ |
ሰኔ24 ቀን 2018ዓ.ም 4:45ሰዓተ |
100,000 |
|
4 |
Supply and fix CCTV system
|
ፈዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽ) ግንባታ ፕሮጀክት |
DCE/SF/77/2026 |
ሰኔ 24 ቀን 2018ዓ.ም 8:15 ሰዓተ |
ሰኔ24 ቀን 2018ዓ.ም 8:30 ሰዓተ |
100,000 |
ስለሆነም፦
1. ተጫራቾች በዘርፍ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስከርወረቀት ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ፣ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ግብርከፋይ መለያ ቁጥር ፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስከር ወረቀት (ታከስ ከሊራንስ) እና የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ... ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከላይ በሠንጠዥ በተገለፀው መሠረት በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንከ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ለ120 (አንድ መቶ ሃያ) Calendar days ፀንቶ የሚቆይ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋርማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
3. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትርበሥራ ሰዓት ቃሊቲ ቶታል ማደያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ መኮድ ግቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው ዝርዝር እና ብዛት መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡
5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴከኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
6. ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
7. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ቃሊቲ ቶታል ማደያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ መኮድ ግቢ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
E-mail አድራሻ Info@dce-et.com
የድረ ገፅ አድራሻwww.dce-et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋስክ ቁ0114-40-04-71/0114
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
