የአ/አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት የተለያየ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋ።
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር A APC NCB 001/2018 ዓ/ም
የአ/አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት የተለያየ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋ።
|
ሎት |
የጨረታ ዓይነት |
የናሙና መለያ |
የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን |
|
|
001 |
የተለያዩ ህትመቶች ግዥ |
በተቋሙ ስፔስፊኬሽን መሰረት |
200,00 |
00 |
|
002 |
PAC (Air conditioner) ግዥ |
በተቋሙ ስፔስፊኬሽን መሰረት |
150,000 |
00 |
|
003 |
የተሽከርካሪ የጥገና መፍቻዎች እና ማሽነሪዎች ግዥ |
በተቋሙ ፍላጎት መሰረት |
100,000 |
00 |
|
004 |
የእንስሳት መኖ (ፈረሶች) ቀለብ ግዥ |
በተቋሙ ፍላጎት መሰረት |
100,000 |
00 |
|
005 |
የመፀዳጃ ቤት ማስመጠጥ አገልግሎት ግዥ |
በተቋሙ ፍላጎት መሰረት |
50,000 |
00 |
|
006 |
የተለያዩ የቋንቋ ትርጉም አገልግሎት ግዥ |
በተቋሙ ፍላጎት መሰረት |
15,000 |
00 |
|
007 |
ሲሲ ቲቪ ካሜራ ግዥ |
በተቋሙ ስፔስፊኬሽን መሰረት |
100,000 |
00 |
|
008 |
የፎቶ ግራፍ ካሜራና ተያያዥ ዕቃዎች |
በተቋሙ ስፔስፊኬሽን መሰረት |
300,000 |
00 |
|
009 |
የፎርድ ተሽካርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች |
በተቋሙ ፍላጎት መሰረት |
20,000 |
00 |
|
0010 |
ፋርጎ ላምኔሽን |
በተቋሙ ፍላጎት መሰረት |
150,000 |
00 |
|
0011 |
የወንጀል ስፍራ ማስረጃዎችን ለመሰብሰብ የሚያገለግሉ ማቴሪያሎች ግዥ |
በተቋሙ ስፔስፊኬሽን መሰረት
|
50,000 |
00 |
|
0012 |
ባንድራ ብረት ዘንግ፣ኤች ዲ (HD) አቫል የኢትዮጵያ ባንድራ ኤች ዲ (HD) አቫል የአዲስ አበባ ፖሊስ ሎጎ ያለበት ባንድራ |
በተቋሙ ፍላጎት መሰረት |
20,000 |
00 |
|
0013 |
የሊፍትና የጀነሬተር ጥገና |
በተቋሙ ፍላጎት መሰረት |
20,000 |
00 |
ስለዚህ፣ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው
1- 1 በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን እና በዘርፉ የተሰማሩ ለመሆናቸው በጀርባው ይመልከቱ የሚል ፅሁፍ በግልፅ ማቅረብ አለባቸው:
2- 2. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው::
3- 3. የታደሰ የዘመኑን ንግድ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት መቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
4- 4. የመንግስት መ/ቤቶች ለሚያወጡት ቸረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራብዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸዉ።
5- 5. በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከሊራንስ ማቅረብ አለበት።
6- 6. አማራጭ ዋጋ በዚህ ጨረታ ማቅረብ አይቻልም።
7- 7. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ ውጤቱ እንደታወቀ ተመላሽ የሚሆን በሎቱ ፈት ለፊት የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለአዲስ አበባ ፖሊስ ተበሎ በተዘጋጀው ከባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
1. ተጫራቶች ቴክንካል ሰነዶችና የዋጋ ማቅረብያዎችን /ፋይናንሻል/ ሰነዶች በተለያ ፖስታ ታስጎ ለየብቻ መቅረብ አለባቸዉ።
2. ማንኛውንም ተጫራቾች የሚያስገባው ሰነድ ፋይናሻል እና ቴክኒካል የጨረታ ሰነድ እንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ በፖስታው ላይ የጨረታ ሰነዱን ቁጥር የሚጫረትበትን ዕቃ አይነት በትክከል መፃፍ እንዲሁም በፖስታው ላይ ማህተም በመምታት ማስገባት ያለበት ሲሆን ፣ሰረዝ ድልዝ እና በፍሉድ የጠፋ ሰነድ ዋጋ ያልተሞላበት ዝርዝርተቀባይነት የሌለው መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚያሲዙት ሲፒአወይም የባንክ ዋስትና ከቴክኒክ ሰነዶች ጋር በአንድላይ ታሽነው መቅረብ አለባቸው::
4. በጨረታ አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ዕቃውን ወይም አገልግሎቱን በራሳቸው ትራንስፖርት አ/አበባ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ግምጃ ቤት ወይም በከፍል 6 በፍላጎት መግለጫው በተጠቀሰው የማስረከቢያ ቦታ ድረስ በማምጣት ማስረከብ አለባቸው
5. በጨረታ ሰነድ (በክፍል 6 ውስጥ በሚገኘው የፍላጎት መግለጫ ላይ በሚገለፀው መሰረት ጨረታ ሰነዱ ላይ በቀረበው መሰረት ናሙና ማቅረብ አለበት፡፡
6. ተጫራቾች ያቀረቡት ናሙናም ሆነ እሸናፊ መሆናቸው ሲረጋገጥ ያቀርቡአቸው ዕቃዎች ተቋሙ ባወጣው ፍላጎት መግለጫ /sepecification መሰረት መሆኑን በተቋሙ የጥራት ኮሚቴ ወይም በኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ኤጀንሲ አማካኝነት የሚረጋገጥ ይሆናል፡፡
7. ተጫራቾች የቀድመው የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቢሮ የነበረው ሊሴ ገ/ማርያም ጀርባ በሚገኘው አሊ ታወር 7ኛ ፎቅ ግገዢ ጽ/ቤት ቢሮ ቀርበው በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/በመከፈል መግዛት ይችላሉ፣
8. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 የስራ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11:30 ሰዓት ድረስ እንዲሁም በማግስቱ በዘኛው ቀን እስከ ጠዋት 4፡30 ሠዓት ድረስ ጨረታው ከፍት ሆኖ ስለሚቆይ በተቋሙ ግገርና ፋይናንስ ዋና መምሪያ 7ኛ ፎቅ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
9. በጨረታ ሰነዱ ከፍል 2 ላይ በሚጠቀሰው ቀን ከጠዋት 4፡30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 5፡00 ሰዓት ሲሆን ይከፈታል፣
10. ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፈልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ 01862-58-00(00448)
የአ/አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ
