Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት
  • Address , Phone: 0111572497
  • Website
  • Deadline03 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-06-03 10:30:00
  • Categories Consultancy Service

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) የደንበኞች ዕርካታ ጥናት የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድየደንበኞች ዕርካታ ጥናት የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

-ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣የተጨማሪ እሴት ታክስና የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ዝርዝር ሰርተፍኬት፣በመንግስት የተመዘገበበት የምስክር ወረቀትና ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን በጨረታ እንዲሳተፍ የተፃፈለትን የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል መሆን ይኖርበታል። ለዚህ የተዘጋጀውን ዝርዝር የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብርበመክፈል ከድርጅቱ የግዥ ቡድን በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።

ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው የደንበኞች ዕርካታ ጥናት የአገልግሎት ግዥ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ በተለያዩ ፖስታዎች በማድረግ እንዲያቀርቡ እያሳሰብን፤ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በማግስቱ 11ኛው ቀን 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢኢግልድ ዋና /ቤት ስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል። ነገር ግን ዘኛው ቀን በዓል ከሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ይከፈታል።

ተጫራቾች በጨረታ ለመወዳደር የጨረታ ማስከበሪያ የሞሉትን ዋጋ 1% (አንድ ፐርሰንትበኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (Ethiopian Industrial lnputs Development Enterprise) ስም በሲ.. ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከጨረታው ቴክኒካል ሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው።

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ አዲስ አበባ በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ፒያሳ ከሊፋ ህንፃ አካባቢ በስተ ሰሜን አቅጣጫ የባቡር ሃዲዱን ተሻግሮ ወደ ዮሃንስ በሚወስደው መንገድ ጣሊያን ሰፈር (የቀድሞ ጅንአድ /ቤት)

ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግ፡- በስልክ ቁጥር በመደወል ማግኘት ይችላሉ 

 

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት

Save Tender