Tender Detail

Tender Details


የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት ግንባታ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር 46/2018 47/201848/2018 እና 49/2018

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት

1.     ለባህር ዳር ገቢዎች ቢሮ ግንባታ ፕሮጀ አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ የኤሌትሪ እቃዎኝ አቀርቦት ጨረታ ቁጥር 46/2018

2.    ለባህር ዳር ገቢዎች ቢሮ ግንባታ እና ለአዊ ከፍ/ፍር/ቤት ግንባታ ፕሮጀ አገልግሎት የዳታ ቴሌ፣ ቲቪ፣ ሲሲቲቪ፣ ኦዲዮ፣ ፋየር አላርም ሲስተም መብረቅ መከላከያ፣ ፍሎር ቦክስ ኬብል ትሪና ላደር እና ሎሎች አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ጨረታ ቁጥር 47/2018

3.     ለተለያዩ ፕሮጀቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሳኒተሪ እቃዎች አቅርቦት ጨረታ ቁጥር 48/2018

4.     ለጎጃም ባህል ማዕከል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Aritrong in And Mirror polished brown natural granite አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ጨረታ ቁጥር 49/2018 " ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚል ተጫራቾቸ ወሳተፍ የሚችሉ መሆን እየገለጽን፤

1.     በዘርፉ ለዘመኑ የታደስ የንግድ ስራ ፈቃድና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) እና ጨማሪ የተማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የም ወረቀት ያለው ያላት

2.     የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን ሻትን ጨምሮ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒአ ወይም በሁኔታ ላይያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል፡፡

3.     የጨረታ ሰነዱን /ዳር ከተማ ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቀበሌ 11 እና /አበባ ለገሃር አመልድ ህንፃ በሚገኘው ማስተባበሪያ /ቤት ቢሮ 7 ፎቅ ለተጠቀሱት ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት መውሰድ ይችላሉ።

4.     የጨረታ መዝጊያ እና መከፈቻ ቀናት ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒውን በመለየት በለያዩ ፖስታዎች በጥንቃቄ በማሸግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን (15 ተከታታይ ቀናትን በመቁጠር) ባህርዳር ዋናው ቢሮ 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሣጥን 15ኛው ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ታሽጎ 830 ይከፈታል። የተጠቀሱት የመፈቻ እና የመዝጊያ ቀናቶች የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን እስከ ቀኑ 800 ሠዓት ድረስ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን በእለቱ ቀን 800 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 830 ይከፈታል።

1.     የጨረታው ዉድድሩ በሎት በምድብ ድምር ዋጋ የሚታይ ሲሆን በአንድ ሎት ምድብ ለተጠየቁ የስራ ዝርዝሮች ሙሉ በሙሉ ዋጋ መሞላት አለበት፡፡

2.     በጨረታ የተሞላወው ዋጋ የጨረታ ሠነዱ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ 45 ተከታታይ ቀናት ፀንቶ ይቆያል።

3.     ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው

 

ማንኛውም ተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር፡-

ባህር ዳር- 058-218-0538/09-18-01-06-17/09-18-71-66-16/09-98-18-71-78

አዲስ አበባ- ስልክ ቁጥር 0111265338/09-18-80-03-64/09-11-90-86-29

 

የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን

Save Tender