Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power)
  • Address ኮተቤ ብረታ ብረት መሣሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ አካባቢ አቢሲንያ ባንክ ኪዳነምህረት ቅርንጫፍ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-42-95
  • Websitehttps://www.eep.com.et/?lang=am
  • Deadline15 Jun 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • opening date2026-06-15 14:30:00
  • Categories Ict And Telecom Service , System Supply And Installation

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል Supply, Installation, Configuration and Implementation of Firewall ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።


1.     የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል Supply, Installation, Configuration and Implementation of Firewall ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደርይችላሉ፡፡

2.     ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በመንግስት የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው፡፡

3.     ተጫራቾች የማይመለስ ብር 1000 (አንድ ሺህ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንh EEP Transmission Substation Construction አካውንት ቁጥር 1000252665203 ገቢ በማድረግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት ኮተቤ ብረታብረት መሣሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ አካባቢ አቢሲንያ ባንክ ኪዳነምህረት ቅርንጫፍ ፊት ለፊት በሚገኘው ዋናው /ቤት ሰው ኃይልና ፋይናንስ አስተዳደር ሕንጻ 2 ፎቅ ትሬዠሪ አስተዳደር ቢሮ ደረሰኙን በማስመራት የጨረታ ሰነዱን ሕንፃ ቁጥር-9 1 ፎቅ ግዥ ከፍል ቢሮ ቁጥር 201 በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡

4.     ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለጸውን Supply, Installation, Configuration and Imple-mentation of Firewall በሚመለከት የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ዝርዝር በታሸገ ፖስታ የጨረታ ቁጥር EEP/NP/NCB/26/2018 የሚል ምልከት በማድረግ 1(አንድ) ኦሪጂናል እና 2 (ሁለት) ኮፒ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5.     ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Security) ብር 350,000.00 (ሶስት መቶ ሃምሳ ሺህ) 90 (ዘጠና) ቀን የአገልግሎት ጊዜ የሚቆይ የባንከ ከፍያ ትእዛዝ (CPO) ወይም የባንከ ጋራንቲ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power) ስም የተዘጋጀ ማቅረብ አለባቸው፡፡

6.     ጨረታው ሰኔ 8 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሰኔ 8 ቀን 2018 . ከቀኑ 830 የሀገር ውስጥ ግዥ ቢሮ ይከፈታል፡፡

7.     ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

8.     8.ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011-558-06-27 መደወል ይችላሉ ::

                                                       የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

Save Tender