Tender Detail

Tender Details

  • Company Awolia relief and development Organization
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline15 Dec 2025, 5:33 PM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document Price
  • opening date2025-12-10 17:33:00
  • Categories Water System Installation

አወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት ስር የሚገኘውን የወሊሶ ህጻናት መንደር ፕሮጀክት የውሃ ጉድጓድ ፓምፕ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


አወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት ስር የሚገኘውን የወሊሶ ህጻናት መንደር ፕሮጀክት የውሃ ጉድጓድ ፓምፕ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ፡-

  1. የጨረታ ሰነዱን የድርጅቱ ፋይናንስ ክፍል በአካል በመቅረብ የማይመለስ ብር 1000 (አንድ ሺ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000343163391 አወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት ስም በማስገባት ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች በዘርፉ የካበተ ልምድ ያላቸው ቢቻል ሪኮማንዴሽን ሌተር ያላቸው እና የ2018 የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው ወይም ያላት መሆን ይኖርበታል፡፡
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያቀረቡትን ዋጋ 2% በባንክ የተረጋገጠ C.P.O ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. የጨረታ ሳጥኑ ጫረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ29/3/2018 ዓ.ም እስከ 6/4/2018 ለተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 – 11፡00 የጨረታ ሰነድ ማስገባት ይችላሉ፡፡ በቀን 7/4/2018 የጨረታ ኮሚቴ በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  5. አሸናፊው አሸናፊነቱ ከተገለፀላቸው በ3 የሥራ ቀናት ውስጥ ውል ፈርመው እቃውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ቦታው አዲስ አበባ ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ከጀኔራል ዊንጌት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ አለፍ ብሎ በሚገኘው ልዩ ቦታው አወሊያ የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ሲሆን ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 0936800430 ወይም 0911550202 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት!!   

Save Tender