Tender Detail

Tender Details

  • Company በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ
  • Address , Phone: 0115545771
  • Website
  • Deadline22 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-06-22 10:30:00
  • Categories Construction Machinery , Transportation Service And Cargo

በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ ከታች የቀረቡትን መኪናዎች በጥራትና በብቃት ለማቅረብ ልምድ፡ ችሎታና ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፦


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር

ኬኢኮአመኬፋ 010/2018

 

በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ ከታች የቀረቡትን መኪናዎች በጥራትና በብቃት ለማቅረብ ልምድ፡ ችሎታና ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፦

ብዛቱ ሁለት መኪናዎች ሎት 1 እንድ ደብል ካፕ ፊልድ ፒካፕ 9/Duoble cap field Pickup/መኪና ሎት 2 አንድ ሎደር ድርጅቱ በጨረታ ሰነዱ በሚያስቀምጠው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ከሀገር ውስጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም :-

1.     ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን /2018 ./ ግብር የከፈሉ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝርየተመዘገቡ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ታከስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ጨረታውን መሣተፍ ይችላሉ፣

2.     ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከአዲስ አበባ ሳሪስ አቦ መርቲ ህንጻ የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ሽያጭ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት እና ከአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ከግዥ ከፍል ዘውትር በስራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ መግዛት ይችላሉ፤

3.     ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% ያላነሰ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ወይም በባንክበተመሰከረለት ሲፒኦ ማቅረብ አለባቸው፣

4.     ተጫራቾች ከቴከኒካል ኦፊርና ከላይ በተራ ቁጥር 1 እና 3 የተገለጹትን ማስረጃዎች በአንድ ፖስታ፣ ከዚህ በተጨማሪ ፋይናንሻል አፈር ለብቻ በአንድ ፖስታ ታሽገው አዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ የግዥ የስራ ሂደት ቢሮ እስከ ሰኔ 15 ቀን 2018 . ድረስ ሰነዶቹን ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤ ጨረታው በዚሁ እለት 400 ይዘጋል፡፡

5.     ጨረታው ሰኔ 15 ቀን 2018 . ከቴክኒካል አፈሩ ብቻ 430 በአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን መከፈት አያግድም፡፡

 

6.     ቴክኒካል ምዘና ያለፉት ተጫራቾች ብቻ ፋይናንሻል ኦፈራቸው ሰኔ 22 ቀን 2018 . 4 00 ሰዓት በአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን መክፈት እያግድም፡፡

7.     አዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ:- ስልክ 011 554 57 71

                                          0920935336

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ

መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ

Save Tender