Tender Detail

Tender Details

  • Company ሃናን ኬ ፕላዛ
  • Address ከጎላጎል ህንፃ አለፍ ብሎ ወደ ቦሌ ኤድናሞል በሚወስደው መንገድ ከያዶናይ ህንፃ አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0921070701
  • Website
  • Deadline18 Jun 2026, 5:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-06-18 17:00:00
  • Categories Labour Outsourcing Services , Security Service

ሃናን ኬ ፕላዛ ህንፃ ከደህንነት እና የጥበቃ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ አብሮ ለመስራት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ሃናን ፕላዛ ህንፃ የደህንነት እና የጥበቃ አገልግሎት ማግኘት በማስፈለጉ በጥበቃ ዘርፍ የተሰማራችሁ እና የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ከጎላጎል ንፃ አለፍ ብሎ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ከያዶናይ ህንፃ አጠገብ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ (9ነኛ ወለል የቢሮ ቁጥር F9-05) ዘንድ በመቅረብ ኒካል እና ፋይናሻል ሰነዶችን ከፕሮፖዛል ጋር ኦርጅናል እና ኮፒ በሰም የታሸገ በማቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡።

ተጫራቾች ድርጅቶች፡-

    በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ

    የቫት ተመዝጋቢነት ምስክር ወረቀት፤

    ከሚመለከታቸው የመንግስት መስሪያ ቤቶች የጥበቃ ዘርፍ ፍቃድ፤

    ታክስ ክሊራንስ

    ከፍተኛ 24 ሰዓት የቁጥጥር ስራ ብቃት እና የዳበረ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ በተለይ የሞሎች እና የገበያ ማዕከላት፤

    *ለሚመድባቸው የጥበቃ ሰራተኞች በስራ ሰዓት ሙሉ ኢንሹራንስ ያለው፤

    በድርጅታችን ላይ ለሚደርስ ንብረት ጥፋት ወይም ጉዳት ኢንሹራንስ ያለው፤

ማሳሰቢያ

-       አስፈላጊውን የቴክኒካል ሰነድ ግምገማ ብቁ የሆነው ለተገኙ ድርጅቶች ብቻ የፋይናንሻል ሰነድ በማየት ለቃለ መጠይቅ የምንጠራ መሆኑን እናሳውቃለን።

-       ድርጅቱ ይህን የጨረታ ማስታወቂያ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

-       ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት አንስቶ ለአምስት ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ነው

አድራሻ:- ከጎላጎል ህንፃ አለፍ ብሎ ወደ ቦሌ ኤድናሞል በሚወስደው መንገድ ከያዶናይ ህንፃ አጠገብ

ስልክ ቁጥር፡- 0921070701/0983602227

 

ሃናን ፕላዛ

Save Tender