Tender Detail

Tender Details

  • Company ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
  • Address ባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 13 ሀይሌ ት/ቤት ጎን ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0582204798
  • Website
  • Deadline01 Jul 2026, 9:30 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-07-01 10:00:00
  • Categories Agricultural

ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄከታር ላይ በአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን ለእርሻ ልማቱ አገልግሎት የሚውል በእጅ የሚገፋ ትራክተርበጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡


 

በእጅ የሚገፋ ትራክተር ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄከታር ላይ በአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን ለእርሻ ልማቱ አገልግሎት የሚውል በእጅ የሚገፋ ትራክተርበጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ኩባንያው ተጫራቶችን ይጋብዛል፡፡

Super Dj power tiler hand woking tracter_model D1 120

-12 hp
-
гPM 2000
-cc 744
-total whight 502kg
-full tanker capacity 10.7 L
-model DJ 120 ተጨማሪ ስፔሲፊኬሽኖችን በመጫረቻ ሰነዱ ላይ ያገኙታል፡፡
በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው:፡

1. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ናበር/ ያላቸው፡፡
2. የዘመኑን ግብር የከፈለ፣
3. የተ. እታ ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል
4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር ከ1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
5. የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ (ቅጹን) የማይመለስ ብር 200 በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ከኩባያው ዋና መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 004 መውሰድ ይችላሉ፡፡
6. ተጫራቾች ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 15 የስራ ቀናት ጣና ፍሎራ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ቢሮ በመገኘት የዋጋ ማቅረቢያ ቅጹን መውሰድ ይችላሉ፡፡
7. ጨረታው ከወጣ በ16ኛው ቀን ከጧቱ 3፡30 ታሽጎ በባህር ጣና ፍሎራ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ቢሮ ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
8. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በአካል በመገኘት ወይም በስልከ ቁጥር 0918481598/0913696383 ወይም 0582204798 በመደወል ማግኘት ይቻላል፡፡PIA of
9. በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው የዋጋ መሙያ ፎርም በስተቀር በማሳሰቢያ የሚሞሉ የዋጋና የሞዴል መረጃዎችን የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን፡፡
10.አሸናፊ ተጫራቾች አሸናፊነቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉ ተከታታይ 5 ቀናት ውስጥ ባህር ዳር ጣና ፍሎራ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ቢሮ ድረስ በመቅረብ ውል መውሰድ ይኖርባቸዋል፡፡

11.ተጫራቾች ከላይ ከተራ ቁጥር 1-4 የተገለፁትን ማስረጃዎች አሟልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

12. ኩባንያው ውሉን እንደየአስፈላጊነቱ በየስድስት ወሩ ሊያድስ ይችላል፡፡

13.ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ የዋና መስሪያ ቤት አድራሻ: ባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 13 ኃይሌ ት/ቤት ጐን ስልከ ቁጥር 0582204798

ኢሜል: tanaflorapum@gmail.com- tanaflorgm@gmail.com


ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

Save Tender