Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power)
  • Address ኮተቤ ብረታ ብረት መሣሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ አካባቢ አቢሲንያ ባንክ ኪዳነምህረት ቅርንጫፍ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-42-95
  • Websitehttps://www.eep.com.et/?lang=am
  • Deadline25 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price1000.00
  • opening date2026-06-25 10:30:00
  • Categories Battery

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ ኃይል ለረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃ/ማ/ጣቢያ የፓምፕ፣ ባትሪ እና ባትሪ ቻርጀርግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

ጨረታ ቁጥር EEP/GBP/NCB/12/2018

·        የኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ ኃይል ለረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃ/ማ/ጣቢያ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች የመለዋወጫ እቃዎች አቅርቦት ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡

·        ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በመንግስት የአቅራቢዎች/የአገልግሎት ሰጪዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ እና የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው፡፡

·        ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት ኮተቤ ብረታብረት መሳሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ አካባቢ አቢሲንያ ባንክ ኪዳነምህረት ቅርንጫፍ ፊት ለፊት በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ሰው ኃይልና ፋይናንስ አስተዳደር ህንጻ 1ኛ ፎቅ ካሼር ቢሮ የማይመለስ ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመከፈል የጨረታ ሰነዱን ህዳሴ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ጀነሬሽን ቢዝነስ ግዥ የቢሮ ቁጥር 114 መውሰድ ይችላሉ፡፡

·        ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለጸውን የኤሌከትሪክ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች የመለዋወጫ እቃዎች አቅርቦት ግዥ በሚመለከት የመወዳደርያ ሰነዳቸውን ዝርዝር በታሸገ ፖስታ የጨረታ ቁጥር EEP/GBP/NCB/12/2018 የሚል ምልከት በማድረግ 1(አንድ) ኦሪጂናል እና 2(ሁለት) ኮፒ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

·        ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Security) ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ) ለ60(ስልሳ) ቀን የአገልግሎት ጊዜ የሚቆይ የባንከ ከፍያ ትእዛዝ (CPO) ወይም የባንከ ጋራንቲ በኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power) ስም ተዘጋጅቶ ማቅረብ አለባቸው፡፡

·        ጨረታው ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት 4፡30 ህዳሴ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ጀነሬሽን ቢዝነስ ቢሮ ይከፈታል፡፡

·        ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

·        ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011-5 57 40 12 መደወል ይችላሉ ፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

Save Tender