Tender Detail

Tender Details


የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት ለአወሊያ ጤና ጣቢያ የመጡ በርካታ የሆስፒታል አልጋዎች ያሉት ሲሆን ያሉትርፍነት ያሉንን ሰማኒያ አዲስ አልጋዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት ለአወሊያ ጤና ጣቢያ የመጡ በርካታ የሆስፒታል አልጋዎች ያሉት ሲሆን ያሉትርፍነት ያሉንን ሰማኒያ አዲስ አልጋዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡-

1.     በጨረታው ለመወዳደር ለምትፈልጉ በአካል በመገኘት የአንድ ዋጋና የምትፈልጉትን መጠን በመጥቀስ በሰም በታሸገ ኤንቪሎፕ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን

2.     በጨረታው መወዳደር የሚፈልግ ድርጅት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1,000 በመክፈል ከድርጅቱ የፋይናንስ ዋና ክፍል መውሰድ ይችላል፡፡

3.     የጨረታ ሰነድ ማስገቢ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 05 የድርጅቱ የስራ ቀናት ውስጥ ይሆናል፡፡

4.     ቦታው አዲስ አበባ፤ ጉለሌ /ከተማ፤ ወረዳ 05 ከጀኔራል ዊንጌት ሙያና ቴክኒክ ኮሌጅ አለፍ ብሎ በሚገኘው ልዩ ቦታው አወሊያ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ሲሆን ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 0112708178/0112707916//0900726162 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

5.     ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡

 

አወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት !!

 

Save Tender