Tender Detail

Tender Details

  • Company የኦሮሚያ ስቴት ዩንቨርስቲ ጅማ ካምፓስ
  • Address , Phone: 0911748607
  • Website
  • Deadline03 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-07-03 22:30:00
  • Categories Food And Beverage , Food Items And Drinks

የኦሮሚያ ስቴት ዩንቨርስቲ ጅማ ካምፓስ በ2019 የበጀት ዓመት ለተማሪዎች ምገባ የሚውሉ የምግብ ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የኦሮሚያ ስቴት ዩንቨርስቲ ጅማ ካምፓስ 2019 የበጀት ዓመት ለተማሪዎች ምገባ የሚውሉ የምግብ ግብዓቶች አንደኛ ደረጃ ንጹህ የስንዴ ፉርኖ ዱቄት፥ስኳር የሀገር የምግብ ዘይት ፥አንደኛ ደረጃ ሰርገኛ ጤፍ፥ አንደኛ ደረጃ ያልተሰባበረ እና ገለባ የሌለው አንደኛ ደረጃ ንጹህ ተቆልቶ የተከካ የሽሮ አተር፥አንደኛ ደረጃ ንጹህ የተቆላ የአተር ክክ ፥አንደኛ ደረጃ ንጹህ የምስር ክክ ፥አንደኛ ደረጃ ንጹህ የስንዴ ቅንጬ፥ንጹህ ደረቅ ቀይ ሽንኩርት፥ ንጹህ ደረቅ ነጭ ሽንኩርት፥ ንጹህ ኣፈር የለለዉ እና ያልበሰበሰ ድንች ንጹህ መርቲ የቲማቲም ሳልሳ (ድልህ) አንደኛ ደረጀ ማጅ ማክስ፥ እርሾ ኤግልስ እና አንደኛ ደረጀ የሻይ ቅጠል በአዮዲን የበለጸገ ጨዉ አንደኛ ደረጀ የተፈጨ በርበሬ ፥ንጹህ የጎመን ዘር፥ እርድ፥ የባህር ዛፍ ማገዶ እንጨት፥ስጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መሥፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታዉ ተሳታፊ መሆን ይችላሉ።

በዚህ መሠረት በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልጉ፡-

1.     በዘመኑ አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፍቃድ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸዉ፤ የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት ፤የቫት ምስክር ወረቀት እና የአቅራቢነት ዝርዝር ዉስጥ የተመዘገቡት ምስክር ወረቀት ኦርጅናልና ኮፒዉን ጎን ለጎን ማቅረብ የሚችሉ።

2.     ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ (12/10/2018 እስከ 25/10/2018 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዶችን ማለትም ለተማሪዎች ምገባ የምዉሉ የምግብ ግብዓቶችን ሰነድ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 500 (አምስት መቶ ብር ብቻኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ በጅማ ቅርንጫፍ በሂሳብ ቁጥር 1000064416026 ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን ከኦሮሚያ ስቴት ዩንቨርሲቲ ጅማ ካምፓስ ቢሮ ቁጥር 15 መግዛት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፣

3.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 3% በባንክ የተመሰከረለትን ስፒኦ (CPO) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣

4.     የጨረታዉ ሽያጭ ቀን 12/10/2018 እስከ 25 /10/2018 ይሆናል።

5.     የጨረታ ሣጥን መክፈቻ ቀን እና ሰዓትን አስመልክቶ ጨረታዉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ተከታታይ ባሉት የሥራ ቀናት ዉስጥ በማስገባት 11ኛው የሥራ ቀን 26/10/2018 ከጠዋቱ እስከ 400 ሰዓት አጠናቆ በማስገባት 430 ላይ ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በካምፓሱ እቅድ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 15 በግለፅ ይከፈታል።

6.     ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ለተማሪዎች ምገባ የሚውሉ የምግብ ግብዓቶችን ናሙና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

7.     ካምፓሱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

8.     ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0911748607 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

 

የኦሮሚያ ስቴት ዩንቨርስቲ ጅማ ካምፓስ

Save Tender