የአመያ ማረሚያ ተቋም ከሐምሌ /1/2018 እስከ ታህሳስ 30/2019 ዓ/ም ድረስ ለስድስት ወር የሚበቃ ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ጥራጥሬ እህሎችንና ሽቀጣሸቀጦችን-አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ
የአመያ ማረሚያ ተቋም ከሐምሌ /1/2018 እስከ ታህሳስ 30/2019 ዓ/ም ድረስ ለስድስት ወር የሚበቃ ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ጥራጥሬ እህሎችንና ሽቀጣሸቀጦችን-አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
1. ነጭ ሠርገኛ ጤፍ በኩንታል
2. የተፈጨ የበቆሎ ዱቄት በኩንታል
3. የማሽን የተቆላ አተር ክክ በኩንታል
4. ባቄላ ከክ የታጠበ በኩንታል
5. ፉርኖ ዱቄት 1ኛ ደረጃ በኩንታል
6. ጨው በኩንታል
7. በርበሬ በኪሎ
8. ጎመን ዘር በኪሎ
9. አብሽ በኪሎ
10. ቀይ ሽንኩርት በኪሎ
11. ነጭ ሽንኩርት በኪሎ
12. እርሾ በፓኬት
13. ድፈን በቆሎ በኩንታል
14. ድፍን ባቄላ በኩንታል
15. ስንዴ በኩንታል
16. ነጭ ማሽላ በኩንታል
17. ዘይት በሌትር
18. እርድ በኪሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት ስመጫረት የምትፈልጉ –
1. የዘመኑን ግብር የከፈሉበት የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣የንግድምዝገባ ምስከር ወረቀት TIN ነምበር፤የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ወረቀትና በመንግስት ግዥ ላይ አቅራቢነት የተመዘገበ መሆኑን የሚገለጽ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል።
2. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 5.000 /አምስት ሺህ/ ብር በባንክ የተረጋገጠ C.P.O ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
3. ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ አመያ ማረሚያ ተቋም በመቅረብ የጨረታ ዶክመንትን በ100 ብር በመገዛት ዋጋ በመሙላት የድርጅታችሁን ማህተም በማድረግ የጨረታ ፓስታ በማሸግ በአመያ ማረሚያ ተቋም ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
4. የጨረታ ሣጥን የሚከፈተው በቀን 22/10/2018 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት በአመያ ማረሚያ ተቋም ይከፈታል።
5. መ/ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው ከ30,000 ብር በላይ ግዥ 3% ዊዝ ሆልዲንግ ያስከፍላል፡፡
ስበስጠ መረጃ - በአመያ ማረሚያ ተቋም ስልክ 0917003556 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡
አመያ ማረሚያ ተቋም
