Tender Detail

Tender Details

  • Company የኦሮሚያ ስቴት ዩንቨርስቲ ጅማ ካምፓስ
  • Address , Phone: 0911748607
  • Website
  • Deadline05 Jul 2026, 11:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-07-05 11:30:00
  • Categories Agriculture And Farming , Food And Beverage

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን ፍቼ ከተማ የሚገኘው የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ፍቹ ካምፓስ በ2019 ዓ.ም ከመንግስት በሚያገኘው በጀት ለእጩ መምህራን ለምግብነት የሚውሉ የተለያዩ አይነት እህል፣ ጥራጥሬ፣ አትክልት፣ ፍራፍሬ፣ የባልትና ውጤቶች፣ የከብት ስጋ፣ ዳቦ፤ የማገዶ እንጨት እና ለወጥ ማጣፈጫነት የሚውሉ ግብአቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ተጫራቾችን በጋዜጣ ማስታ


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1

 

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን ፍቼ ከተማ የሚገኘው የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ፍቹ ካምፓስ 2019 . ከመንግስት በሚያገኘው በጀት ለእጩ መምህራን ለምግብነት የሚውሉ የተለያዩ አይነት እህል፣ ጥራጥሬ፣ አትክልት፣ ፍራፍሬ፣ የባልትና ውጤቶች፣ የከብት ስጋ፣ ዳቦ፤ የማገዶ እንጨት እና ለወጥ ማጣፈጫነት የሚውሉ ግብአቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ተጫራቾችን በጋዜጣ ማስታወቂያ መጥራት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾቹ

1.     ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባወጣው የእቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበትን ማስረጃ የሚያቀርቡ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2.     ንግድ ፍቃዳቸው የታደሰና ከሚወዳደሩበት ዘርፍ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው መሆን አለበት።

3.     ተጫራቾቹ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢን ቦንድ) 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ /ሲፒኦ/ ማስያዝ አለባቸው።

4.     ተጫራቾቹ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ/ ብር ብቻ በመክፈል ከፍቼ መምህራን /ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 13 መግዛት ይችላሉ።

5.     ጨረታዉ 16ኛው ቀን ከረፋዱ 500 ሰዓት ተዘግቶ 530 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

6.     ካምፓሱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራርያ፡- በስልክ ቁጥር፡- 0110351679/0111350969/0111350708/በመደወል ወይም ፍቼ መምህራን /ኮሌጅ በግንባር ቀርበው መረዳት ይችላሉ።

ኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ፍቼ ካምፓስ

Save Tender