Tender Detail

Tender Details

  • Company በደ/ም/አ/ክ/መንግስት በከፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት
  • Address , Phone: 0911053990
  • Website
  • Deadline04 Jul 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-07-04 14:30:00
  • Categories Construction Equipment And Machinery , Supply of Water

በደ/ም/አ/ክ/መንግስት በከፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የገዋታ ወረዳ ውሃ ማ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በሦስት ቀበሌዎች በህንግዶ በጋጥ መቻ እና በቆንዳ ከተማ ቀበሌዎች በመንግስትና በህብረተሰብ ተሳትፎ የንጹህ መጠጥ ውሃ ማስፋፍያ ግንባታ ለመስራት ዕቅድ በመያዙ ገንዘብ በማሰባሰብ ከኮንስትራክሽን ዕቃ አቅራቢዎች የውሃ ዕቃን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደ////መንግስት በከፋ ዞን ገዋታ ወረዳ //ቤት 2018 በጀት ዓመት የገዋታ ወረዳ ውሃ ////ቤት በሦስት ቀበሌዎች በህንግዶ በጋጥ መቻ እና በቆንዳ ከተማ ቀበሌዎች በመንግስትና በህብረተሰብ ተሳትፎ የንጹህ መጠጥ ውሃ ማስፋፍያ ግንባታ ለመስራት ዕቅድ በመያዙ ገንዘብ በማሰባሰብ ከኮንስትራክሽን ዕቃ አቅራቢዎች የውሃ ዕቃን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት፣

v የኮንስትራክሽን ዕቃ አቅራቢ ንግድ ፍቃድ ያለው

v የኮንስትራክሽን ዕቃ አቅራቢ ንግድ ፍቃድ ያለውና ፎቶ ኮፒ እና ኦርጅናል ማቅረብ የሚችል

v በመንግስት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል

v ቫት ተመዝጋቢ መሆኑን ማቅረብ የሚችል

v ጥራት ያለውን የውሃ ዕቃ ማቅረብ የሚችል እና የጥራት ችግር ካለበት የጥራት ማረጋገጫ ሲጠየቅ ከታወቀ ድርጅት የጥራት ደረጃ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል

v የጨረታ ዝርዝር ሰነድ በገዋታ ወረዳ //ቤት በኩል የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብርበመክፈል መግዛት ይቻላል

v ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት አለባቸው

v በኦርጅናል ቴክኒካል ሰነድ ውስጥ 25,000 /ሃያ አምስት ሺህ ብርበባንክ በተረጋገጠ CPO (certified payment order) ገብቶ መታሸግ አለበት

v ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አራት/14/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ጨረታውን መሳተፍ ይቻላል

v ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 15ኛው ቀን 8:00 ሰዓት ተዘግቶ 8:30 ሰዓት ገዋታ ወረዳ ፋይ//ቤት ///አስ///ሂደት በኩል ይከፈታል

v ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሻል ሰነድ ሲመልሱ አንድ ኦርጂናል እና አንድ ፎቶ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው

v የጨረታው መክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በበዓላት ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ቦታና ሰዓት የመዝጊያና የመክፈቻ ቀን ይሆናል

v ተወዳዳሪዎች በሚያቀርቡት ማንኛውም መረጃ ላይ ፊርማና ማህተም ሊኖረው ይገባል

v /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል መሰረዝ ይችላል

ለበለጠ መረጃ .ቁ፡- 0911053990 /0917866362

 

በከፋ ዞን የገዋታ ወረዳ //ቤት

Save Tender