የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረምያ ቤት ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉሉ "DESIGN, SUPPLY, INSTALTION, TESTING & COMMISSINING HOSPITAL WATER TRETEMENT PLAN ግዥ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/85/2026
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረምያ ቤት ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉሉ "DESIGN, SUPPLY, INSTALTION, TESTING & COMMISSINING HOSPITAL WATER TRETEMENT PLAN ግዥ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
የፕሮጀክት ስም |
የጨረታ ቁጥር
|
የጫረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጫረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጫረታ ማስከበሪያ |
|
|
"DESIGN, SUPPLY, INSTALTION, TESTING & COMMISSINING HOSPITAL WATER TRETEMENT PLAN |
የፌዴራል ማረምያ ቤት |
DCE/SF/85/2026
|
ሐምሌ 01/2018 4:15 ሰዓት |
ሐምሌ 01/2018 4:30 ሰዓት |
100000 |
ስለሆነም፦
1. ተጫራቾች በዘርፍ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ፣ የዘመኑን ግብርየከፈሉበት ማስረጃ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታክስ ከሊራንስ) እና የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ _ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
2.ተጫራቶች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፅው የብር መጠን በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ወይም tute Mhnostne faton+ Ph (Unconditional Bank Guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸዉ ጋርማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው የስራ ዝርዝር መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡
4.ተጫራቶች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ጨረታ የማይመለስ 200.00/ሁለት መቶ በር/ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮድ ግቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዲደርመምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላል።
5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
6. ጨረታው ካለይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
7. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:
አድራሻ:- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮድ ግቢ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-33/34
ማዞሪያ:-0114-42-22-70/71/72 E-mail & Info@dce-et.com
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
