በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች) ፣ አዳዲስ አልባሳት፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ኮስሞቲክስ ፣ምግብነክ፣ Construction Material & Poly(Ethylene Ter-phthalate Plastic cas) ጥሬ ፕላስቲክ በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
ሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-21/2018ዓ.ም
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች) ፣ አዳዲስ አልባሳት፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ኮስሞቲክስ ፣ምግብነክ፣ Construction Material & Poly(Ethylene Ter-phthalate Plastic cas) ጥሬ ፕላስቲክ በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ጨረታው ሙሉ በሙሉ የሚከናወነው በኦከሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ብቻ ሲሆን መተግበሪያውንም ከአፕ ስቶር ወይም ፕሌይ ስቶር (Auction Ethiopia) ብለው በማውረድ ወይም www.auction.et ላይ መመዝገብ እና መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጨረታ መስፈርቶች የምታሟሉ ግለሰብም ሆነ ድርጅቶች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
1. ለጨረታ በቀረቡት እቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ከሚሸጠው እቃ ጋር ተዛማጅነት ያለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከሊራንስ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ እንቅስቃሴዎችን ያሳወቁበት በቅርብ ጊዜ የተሰጣቸው፤ የምስከር ወረቀት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥሩን እንዲሁም ሰነድ የገዙበትን ደረሰኝ ጨምሮ በኦክሽን ኢትዮጵያ ኦንላይን መተግበሪያ ላይ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ማንኛውም ተጫራች 100 ብር በመክፈል ከኦከሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ የጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ።
2. በተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሱት መስፈርቶች ቢኖርም መነሻ ዋጋቸው ከ500,000 (አምስት መቶ ሺህ) ብር በታች የሆነ እቃዎችን ለመግዛት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አያስፈልግም፡፡
3. የጨረታ ሰነዱን የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የእቃዎቹን ዝርዝር፣ ዓይነት እና ብዛት የያዘውን ሰነድ የኦክሽን ኢትዮጵያ ፕላትፎርም ላይከንብረቶቹ መግለጫ ስር ተያይዞ የሚገኝ ስለሆነ አውርደው መመልከት ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች ኦክሽን ኢትዮጵያ ላይ ተመዝግበው የጨረታ ሰነዱን ካገኙ በኋላ ንብረቶቹን በአካል ለመመልከት ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ሙሉ ቀን በስራ ሰዓት እና ቅዳሜ ጠዋት ከ2፡00-6፡00 ሰዓት መመልከት ይቻላል፡፡
4. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የሚወጣበት ቀን እንዲሁም ጨረታው የሚያበቃበት ቀን እና ሰዓት የሚያሳይ ሰንጠረዥ፡-
|
ተ. ቁ |
የእቃው ዓይነት
|
የጨረታው ዓይነት |
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የታተመበት ቀን |
ጨረታ የሚካሄድበት ቀን
|
ጨረታ የሚጀመርበት ሰዓት
|
ጨረታ የሚከፈትበት ሰዓት
|
ስልክ ቁጥር
|
|
1 |
አዳዲስ አልባሳት |
ሃራጅ |
15/10/2018 |
20/10/2018
|
4:00
|
8:00
|
022-111-84-29
022-211-89-25
|
|
2 |
ኤሌክትሮኒክስ |
ሃራጅ |
15/10/2018 |
20/10/2018
|
4:00
|
8:00
|
|
|
3 |
ኮስሞቲክስ |
ሃራጅ |
15/10/2018 |
20/10/2018
|
4:00
|
8:00
|
|
|
4 |
Poly (Ethylene Terphthalate) |
ሃራጅ |
15/10/2018 |
20/10/2018
|
4:00
|
8:00
|
|
|
5 |
ምግብ ነክ
|
ሃራጅ |
15/10/2018
|
20/10/2018
|
4:00
|
8:00
|
|
|
6 |
Construction Material |
ሃራጅ |
15/10/2018
|
20/10/2018
|
4:00
|
8:00
|
|
|
7 |
ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ) |
ሃራጅ |
15/10/2018
|
20/10/2018
|
8:00
|
8:00
|
5. በሃራጅ ጨረታ ለምትወዳደሩ ለጨረታው ዋስትና የሚሆን ማለትም፤ ለምድብ 01 ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ) ብር 77,800.00፤ ለምድብ 02 ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ) ብር 12,900.00፣ ለምድብ 03 ኤሌክትሮኒከስ ብር 211,200.00፣ ለምድብ 04 ኤሌክትሮኒክስ ብር 67,500.00፣ ۸- 05 poly(ethylene terephtalate) plastic cas (T໒ T৯৫৯) ০০ 67,600.00 ለምድብ 06 ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ) ብር 33,300.00፣ ለምድብ 07 ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ) ብር 191,500.00፣ ለምድብ 08 ኮስሞቲከስ ብር 110,200.00፣ ለምድብ 09 ኮስሞቲክስ ብር 114,000.00፣ ለምድብ 10 ኮስሞትክስ ብር 406,400.00፣ ለምድብ 11 ኮስሞቲክስ ብር 116,000.00፣ ለምድብ 12 የኮንስትራክሽን ማቴሪያል ብር213,500.00 ለምድብ 13 ኮስሞትክስ ብር 849,300.00፤ ለምድብ 14 ኤሌክትሮኒከስ ብር 219,200.00፣ ለምድብ 15 ኮስሞቲክስ ብር 18,300.00፤ ለምድብ 16 ኮስሞቲከስ ብር 1,800.00 ለምድብ 17 ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ) ብር 203,400.00፣ ለምድብ 18 አዳዲስ አልባሳት ብር 537,000፣ ለምድብ 19 ኤሌክትሮኒከስ ብር 167,300፣ ምድብ 20 ኮስሞቲክስ ብር 201,200፣ ምድብ 21 ምግብ ነክ ብር 100፣ ምድብ 22 ኤሌክትሮኒክስ ብር 1,439,100፣ ምድብ 23 ኤሌክትሮኒክስ ብር 24,900 እና ምድብ 24 ኤሌክትሮኒክስ ብር 7,600 (Customs Commission Adama Branch) ስም ብቻ ሲ.ፒ.ኦ. በማሰራት ያሰሩትንም ሲ.ፒ.ኦ. በአካል ወደ ኦከሽን ኢትዮጵያ ቢሮ ሄደው በማስያዝ ወይም በኦንላይን አክሽን ኢትዮጵያ ፕላትፎርም ላይ በማስያዝ የሚጫረቱበትን ዋጋ ማስገባት ይችላሉ፡።
6. በሃራጅ ጨረታ ለመሸጥ የወጡት እቃዎች በአዳማ ከተማ በሬቻ አካባቢ መ/ቤቱ በተከራየው የውርስ መጋዘን ቁጥር 1 እና 2 ውስጥ ስለሚገኙ ለሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ በስድስተኛው ቀን በኦክሽን መተግበሪያ ላይ በተሰጠው ሰዓት መሰረት ጨረታው ይካሄዳል፡፡
7. በጨረታው ሽያጭ የእቃዎቹ አስመጪ ቤተሰብ ወይም ባለቤት የሆኑ ሰዎች መሳተፍ አይችሉም፡፡ ነገር ግን በጨረታው ተሳትፈው ቢገኙ በህግ ተጠያቂ ይሆናሉ።
8. አሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ያስያዙት CPO ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር ተደምሮ የሚታሰብላቸው ሲሆን፤ ለተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ የጨረታው ውጤት በተገለፀ በ3 /ሶስት/ የስራ ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
9. እሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸውን በማስታወቂያ ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ እቃውን መረከብ ይኖርባቸዋል፡፡
10. ከላይ በተ/ቁ 9 ላይ በተገለፁት ቀናት ውስጥ ከፍያውን ገቢ ያላደረጉ እና ንብረቱን ያልወሰዱ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት (CPO) ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ እቃው በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል፡፡
11. ለጨረታ የቀረቡት እቃዎች ሽያጫቸው የሚፈፀመው ባሉበት ሁኔታ ስለሆነ ተጫራቾች ሌላ ተመሳሳይ ወይም ተጨማሪ እቃ መጠየቅ አይችሉም፡፡
12. ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
13. ለጨረታ ማስከበሪያ የምታሰሩት CPO ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ መሆን እንዳለበት እና የሌላ ባንክ የማንቀበል መሆኑን እናሳስባለን፡፡
N.B:- በጨረታ ሰነዱ ሳይ የተገስፁትን መረጃዎችን ያሳሟሳ ተጫራች ቢያሸንፍ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘውን ሲ.ፒ.ኦ ስመንግስት ገቢ የምናደርግ እና እቃው በድጋሜ ጨረታ ሳይ የሚወጣ መሆኑን እናሳውቃስን፡፡
የኦክሽን ኢትዮጵያን መተግበሪያ በተመስከተ የጥሪ ማዕከሱን ስማግኘት በስልክ
መስመር 09-05-11-5511/011-66-68-828 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
ለተጨማሪ መረጃ፡- የአዳማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የውርስ መጋዘን የስራ ሂደት ስልክ ቁጥሮች 0221118429 አና 0222118925 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት
