1. በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ዩኒት/FSRP ድጋፍ ለሚገነባው የረታቺቲ ቀበሌ በዴሳ አነስተኛ መስኖ አውታር የጊምቦ ወረዳ ግ/አ/ጥ/ሕ/ ጽ/ቤት በቁጥር 125/fs-36/2018 በ15/10/2018 ዓ.ም. በጻፈው ደብዳቤ ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ፈልጓል።
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ለሁሉም
GC/WWC-5 ተቋራⶐች
የጨረታ ማጣቀሻ ቁትር ET-SWEPR-526553-CW-RFQ / Upgrading of Traditional Yertechiti (Bedes Small Scale Irrigation in Gimbo Wereda Yertechiti Kebele
1. በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ዩኒት/FSRP ድጋፍ ለሚገነባው የረታቺቲ ቀበሌ በዴሳ አነስተኛ መስኖ አውታር የጊምቦ ወረዳ ግ/አ/ጥ/ሕ/ ጽ/ቤት በቁጥር 125/fs-36/2018 በ15/10/2018 ዓ.ም. በጻፈው ደብዳቤ ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ፈልጓል።
በዚህም መሰረት፡-
· የምዝገባ የምስክር ወረቀት ከከተማ ልማት ሚኒስቴር ከሚመለከታቸው መ/ቤቶች (ከኮንስትራ ሚኒስቴር ከውሃ
መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር/ ከሚመለከተው የክልል ቢሮ) ያለው/ያላት
ü በ2018 ዓ.ም.የታደሰ የግንባታ ደረጃ GC/WWC-5 እና በላይ ያላቸው እንዲሁም የታደሰ የንግድ ፍቃድ መረጃ ማቅረብ የሚችል/የምትችል።
ü የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢና የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል/የምትችል።
ü ወቅታዊ የታከስ ከሊራንስ ከገቢዎች መ/ቤት (በጨረታው ሂደት ውስጥ የሚያገለግል) እና የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል የምትችል።
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 1000.00 /አንድ ሺህ/ ብር በመክፈል ከጊምቦ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ከፍል መውሰድ ይችላሉ።
3. ተጫራቾች በጨረታ ሠነዱ ላይ በተጠየቀው መጠይቅ መሠረት ብቻ ዋጋ በመሙላት በመፈረም ህጋዊ የድርጅቱን ማህተም በማሳረፍ እና በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸል።
4. ከኦርጅናል ሰነድ በተጨማሪ 2 (ሁለት) ኮፒዎች (ሁለት የፋይናንሺያል እና ሁለት የቴከ ፕሮፖዛል) መቅረብ አለበት።
5. ጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 300,000.00 (ሶስት መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
6. ጨረታው በብሔራዊ ጋዜጣ ላይ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 30 ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በ31ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጊምቦ ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ግዢ ከፍል ከጠዋቱ 4፡ 00 ሰዓት ተዘግቶ በ4፡30 ይከፈታል።
7. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ከስራ ቀን ውጪ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀነ በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል፡፡
8. የጨረታ አሸናፊ ጨረታውን ማሸነፉ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ቀናት ውስጥ ከመ/ቤቱ ጋር የውል ግዴታ የመግባት እና ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል እና 3% የአ/ ማሕበራዊና ጤና ደሕንነት ማስከበሪያ የማስያዝ ግዴታ አለበት።
9. መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ስበስጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0917945499
የጊምቦ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት
