Tender Detail

Tender Details

  • Company አዲስ ፋና ጠቅላላ ሸቀጣ ሸቀጥና ሆቴሎች ንግድ አክሲዮን ማህበር
  • Address ፒያሣ ራስ መኮንን ድልድይ አጠገብ በሚገኘው ኢትሆፍ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911-41-56-30
  • Website
  • Deadline09 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price400.00
  • opening date2026-07-09 10:30:00
  • Categories Research Consultant , Study And Research And Tools

አዲስ ፋና ጠቅላላ ሸቀጣ ሽቀጥና ሆቴሎች ንግድ አከሲዮን ማህበር ለአከሲዮን ማህበሩ ድርጅታዊ መዋቅርና የደመወዝ ስኬል ጥናት እገልግሎት የሚሰጡ ብቁ አማካሪ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ድርጅታዊ መዋቅርና የደመወዝ ስኬል ማስጠናት ይፈልጋል፡፡


ፋና ጠቅሳሳ ሸቀጣ ሸቀጥ እና ሆቴሎች ንግድ አክሲዮን ማህበርየአገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

 

አዲስ ፋና ጠቅላላ ሸቀጣ ሽቀጥና ሆቴሎች ንግድ አከሲዮን ማህበር ለአከሲዮን ማህበሩ ድርጅታዊ መዋቅርና የደመወዝ ስኬል ጥናት እገልግሎት የሚሰጡ ብቁ አማካሪ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ድርጅታዊ መዋቅርና የደመወዝ ስኬል ማስጠናት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በማሟላት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ሕገዊ ተቋም በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡

1.     በመስኩ የሙያ ፈቃድ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት የዘመኑን ግብር የከፈለ የተጨማሪ እሴት ታክስና የታከስ ከሊራንስ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤

2.     የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ የማይለስ ብር 400.00 /አራት መቶ) በመከፈል የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ፒያሳ ሞዝቮልድ ሕንፃ ላይ በሚገኘው ዋና /ቤት 3 ፎቅ ዋና ገንዘብ ያዥ ቢሮ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡

3.     ተጫራቾች ከጨረታ በኋላ የሚመለስ የጨረታ ማስረከቢያ ዋስትና /Bid Bond! የሚወዳደሩበትን የሥራ አገልግሎት ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /CPO/ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፤

4.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ቴከኒካል ፕሮፖዛል እና ፋይናንሺያል ፕሮፖዛል ለየብቻው ተለይቶ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስርቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዳቸውን ማስገባት አለባቸው፤

5.     ጨረታው በወጣ በአሥራ አንደኛው ቀን ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 400 ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 430 ላይ በአክሲዮን ማህበሩ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፤

6.     አክሲዮን ማህበሩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤

7.     ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 0903307777 ወይም 0911392023 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

አዲስ ፋና ጠቅሳሳ ሸቀጣ ሸቀጥ እና ሆቴሎች ንግድ አክሲዮን ማህበር

Save Tender