Tender Detail

Tender Details

  • Company The Hunger Project Ethiopia (ዘ ሀንገር ፕሮጀክት ኢትዮጵያ)
  • Address በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 08 ቤት ቁጥር 765/04 አዲስ አበባ፣ ምስራቅ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከፍ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0111 267151
  • Websitehttps://thp.org/what-we-do/where-we-work/africa/ethiopia/
  • Deadline08 Jul 2026, 4:00 PM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-13 10:30:00
  • Categories Agriculture And Farming , Flora And Horticulture

ዘ ሀንገር ፕሮጀክት ኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ ድርጅቱ ለሚሰራዉ የህብረተሰብ አቀፍ ፕሮጀክቶች ግብዓት የሚሆን የተለያዩ የአትክልት ዘሮችን የሚያቀርቡ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ ለአትክልት ዘር ግዥ

      ሀንገር ፕሮጀክት ኢትዮጵያ     .

 

ሀንገር ፕሮጀክት ኢትዮጵያ ትርፋማ ያልሆነ በሲቪል ማህበር ድርጅት ኤጀንሲ ... 2004 ተመዝግቦ በኢትዮጵያ ገጠራማ አካባቢዎች ፕሮጀክቶችን ተግባራዊ እያደረገ ያለ የውጭ ድርጅት ነው:: በአሁኑ ጊዜ ድርጅቱ ለሚሰራዉ የህብረተሰብ አቀፍ ፕሮጀክቶች ግብዓት የሚሆን የተለያዩ የአትክልት ዘሮችን የሚያቀርቡ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ስለፈለገ በዝርዝሩ መሰረት ማቅረብ የምትችሉ አቅራቢዎችን ማወዳደር ይፈልጋል::

የአትክልት ዘሮቹ ዓይነትና ዝርዝር ከዚህ በታች በሠንጠረዡ ዉስጥ ተዘርዝረዋል::

 

.

የዘር ዓይነት እና ዝርዝር

ብዛት (.ግ፣ ቁጥር)

ዋጋ በኪ.

ዋጋ በቁጥር (ዘር)

የዘሮቹ የቆይታ ጊዜ ዝርዝር መረጃ እዚህ ላይ ይገለፅ (Shelflife information)

1

ካሮት (Nantes)

20 /

 

 

 

2

ሽንኩርት (Jambar)

50 /

 

 

 

3

ቃሪያ (VIGRO)

35,000 ዘር

 

 

 

4

ቲማቲም (Galila 39)

40,000 ዘር

 

 

 

 

ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ማንኛዉም ፍላጎት ያለው ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ከዋጋ ማቅረቢያው ጋር የሚከተሉትን ሰነዶች ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

-       የታደሰ ንግድ ፍቃድ

-       የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸዉ መሆን አለባቸው::

-       ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል::

ማንኛዉም ፍላጎት ያላቸውና ብቁ የሆኑ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻ በአካል በመቅረብ የዋጋ ዝርዝር በመሙላት የጨረታ ሰነዱን ማስገባት ይችላሉ። ጨረታውም ሐምሌ 6 ቀን 2018 ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ላይ መገኘት በቻሉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል::

ድርጅቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

 

አድራሻ፡ ሀንገር ፕሮጀክት ኢትዮጵያ /ቤት የሚገኘዉ አዲስ አበባ ቀበና ከትራፊክ መብራት ከፍ ብሎ ኦላ ነዳጅ ማደያ ፊት ለፊ EPHA ሕንፃ 3 ወለል ላይ የሚገኝ ሲሆን ተጫራቾች ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251913258163 መደወል ይችላሉ::

 

Save Tender