የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2019ዓ.ም በጀት ዓመት ለረጳ. የአዲስ አበባ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ቦታ (ላንድ ፊል) ቆሻሻን የማስወገድ ተግባር ለመከናወን የሚወል ዶዘር እና ኤክስካቫተር ማሽኖች በዘርፉ ከተሳማሩ አካላት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር ግ001-19/2018 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2019ዓ.ም በጀት ዓመት ለረጳ. የአዲስ አበባ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ቦታ (ላንድ ፊል) ቆሻሻን የማስወገድ ተግባር ለመከናወን የሚወል ዶዘር እና ኤክስካቫተር ማሽኖች በዘርፉ ከተሳማሩ አካላት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
አገልግልት የዕቃው ዓይነት |
የሚፈለገው ማሸን ብዛት
|
የጨረታ ሰነድ ዋጋ
|
የጨረታ ማስከበሪያ
|
|
ምድብ 1
|
-ዶዞር ማሽን ኪራይ፡- አፕሬተር፣ነዳጅ፣ቅባትና ከማሽኑ አሠራር ጋር ተያያዥነት ያላቸው እና ሌሎች ጨምሮ
|
2 |
300.00 ብር |
280,000.00 (ሁለት መቶ ሰማኒያ ሺህ ብር)በሲፒኦ
|
|
ምድብ 2
|
- ኤክስካቫተር ማሽን ኪራይ፡-አፕሬተር፣ነዳጅ፣ቅባትና ከማሰኑ አሠራር ጋር ተያያዥነት ያላቸው እና ሌሎች
|
3 |
300.00 ብር |
220,000.00 (ሁልት መቶ ሃያ ሽህ ብር) በሲፒኦ |
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምተፈልጉ ተጫራቾች ፡-
1. ተጫራቾች ሟሟላት የሚገባቸው: የማሽኑ ባለቤት ከሆኑ፡ በግልጽ የሚታይ ሊብሬ (libre) እና የታዳሰ ሶስተኛ ወገን (Third party) ኢንሽራንስ ሰነደ ቅጂ ማቅረብ ይኖርባችዋል፡፡
2. ማሽኑ በኪራይ ፣ በሊዝ ወይም በሌላ ህጋዊ መንገድ ያገኙ ከሆነ፣ ከሚመለከተው የህግ አካል የተረጋገጠ ህጋዊ ማስረጃ ማቀረብ ይኖርባችዋል፡፡
3. የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድ ፣የንግድ ምስከር ወረቀት ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን)íከእዳ ነፃ መሆናቸውን ከሊራንስ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ሰለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
4. አሸናፊ ተጫራች የውል ማስከበሪያ ጠቅላላ ዋጋውን 10% (አስር በመቶ) በግዥ አፈፃፀም መመሪያ መሠረት ማስያዝ የሚችል
5. ተጨራቾች የጨረታ ሰነዱን ከፋይናንስ ዳይሬከቶሬት 9ኛ ፎቅ በግንባር በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ በመግዛት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችዋል፡፡
6. ተጨራቾች ለጨረታው የሚያቀርቡት ሰነድ ፋይናንሻል እና ቴከኒካል ለየብቻው ለይተው በፖስታ አሽገው ስም እና አድራሻ በግልፅ በመፃፍ ለዚሁ ለተዘጋጀው ሰጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
7. ጨረታው የሚከፈተበት ቀን፡ ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ10 የስራ ቀናት ከቆየ በኋላ በ11ኛ የስራ ቀን ከጠዋ ቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 4፡30 ሰዓት ተጨራቶች ወይም ህገዊ ወኪሎቻቸው ው በተገኙበት በመንግስት ግዥ ዳይሬክቶሬት 10ኛ ፎቅ ይከፈታል፡፡ነገር ግን ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ህዝባዊ በዓል ወይም ቅዳሜ እና እሁድ ከሆነ ሌላ ማስታወቂያ ማው ውጣት ሳያስፈልግ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል፡፡
8. ኤጀንሲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ ታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
በከንቱ ተብሎ የሚጠራው ቀበሌ 15 ኢትዮ የኤጀንሲው አድራሻ- ፒያሳ በተለምዶ እሪ ሴራሚከስ ጎን ማዕከራዊ ስታቲስቲከስ ኤጀንሲ ፊት ለፊት ነው፡፡ ለፊት ቢቲ ታዎር (ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር)
ስልክ ቁጥር ፡- 251-011-275- 0002
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ
