Tender Detail

Tender Details


የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት ከአቶ ብሩክ ተስፋ ጥሩነህ ባልተከፈለ ዕዳ ምክንያት በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና 807/2005 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን ለቡና መቁላት፣ መፍጨትና ማሸግ ስራ የሚያገለግሉና ጣሊያን ስሪት የሆኑ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል።


አንደኛ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት ከአቶ ብሩክ ተስፋ ጥሩነህ ባልተከፈለ ዕዳ ምክንያት በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና 807/2005 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን ለቡና መቁላት፣ መፍጨትና ማሸግ ስራ የሚያገለግሉና ጣሊያን ስሪት የሆኑ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል።

 

.

የንብረቱ ዝርዝር

ብዛት በቁጥር

የሐራጅ መነሻ ዋጋ

የንብረቱ ሁኔታ

ሐራጅ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት

1

Pneumatic Loader Model -ELP60

1

 

 

 

 

84,205,883.24

 

 

 

 

 

አዲስ

 

 

 

 

ነሀሴ 5 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 እስከ 600 ሰዓት

 

 

 

 

2

Coffee Roaster Model -TTG60

1

3

Roasted Coffee Receiving Hopper

1

4

Loader (Pneumatic Conveyor system

1

5

Suction Pump group for Pneumatic conveyor system

1

6

Silos for roasted coffee beans

1

7

Drop diverter valve

1

8

Additional Unit of Pneumatic conveyor to feed the roasted coffee beans to packing machine

1

9

Coffee Grinder Model-MAIN 300

1

10

Raking Screw Conveyor to feed the ground coffee to silo

1

11

Ground Coffee Silo

1

12

Electric Control Panel

1

 

የሐሪ መመሪያ

1.      ንብረቱን መግዛት የሚፈልግ ተጫራች የሀራጁን መነሻ ዋጋ 1/5 (20%) ብር 16,841,176.65 /አስራ ስድስት ሚሊዮን ስምንት መቶ አርባ አንድ አንድ መቶ ሰባ ስድስት ብር 65/100 ሳንቲም/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) በማቅረብ በሀራጁ መሳተፍ ይችላል። ተጫራቹ አሸናፊ ከሆነ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ከንብረቱ የመሸጫ ዋጋ ላይ ተጫራቹ ካሸነፈበት ዋጋ ላይ የሚቀነሰ ይሆናል፡፡

2.    ብረቱ በሲዳማ //መንግስት ይርጋለም ከተማ፣ ይርጋለም አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ በሚገኘው ሺድ ውስጥ ይገኛል፡፡

3.    የሚሸጠው ንብረት ባው ከቀረጥ ነጻ ሲሆን ገዥው የቀረጥ ነጻ ተጠቃሚ እንዲሆን ባንኩ ድጋፍ ያደርጋል። ፈቃዱን ካላገኘ ግን የቀረጥ ፍያው በገዥው ይፈጸማል፡፡

4.    ንብረቶቹን ሙሉ በሙሉ በካሽ/ በጥሬ ገንዘብ ለመግዛት ተወዳድሮ ያሸነፈ ተጫራች የንብረቱ የሸያጭ ዋጋ ላይ 15% ተእታ (VAT) እና ሌሎች ገዥው በሕግ እንዲከፍላቸው የተወሰነ ፍያን ጨምሮ ይከፍላል

5.    የሐራጁ አሸናፊ ባንኩ ማሸነፉን በደብዳቤ ከገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ፈል ይኖርበታል። የሀራጁ አሸናፊ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ በሙሉ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ በድጋሚ ይካሄዳል፡፡ ለተሸነፉ ተጫራቾች ለሀራጁ ያስያዙት ገንዘብ ወዲያወኑ ይመለስላቸዋል፡፡

6.    ተጫራቹ በከፊል ዱቤ ለመከራየት አሸናፊ ከሆነ ባንኩ ማሸነፉን እንዲያውቅ ካደረገበት ቀን ጀምሮ በአንድ ወር ውስጥ የባንኩን የማሸነሪ ኪራይ መሰፈርት በማሟላት እና የሚጠበቅበትን ቀሪ ፍያ አጠቃሎ በመፈል የማሸነሪ ኪራይ ውል መፈረም ይኖርበታል። በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ የጨረታ አሸናፊነቱ ተሰርዞ ለጨረታው ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡

7.    የካፒታል ዕቃውን ካለበት መጋዘን ወደ ሚፈልግበት ቦታ የማጓጓዣ ወጪ፣ የጉዞ ኢንሹራንስ፣የመትከያስራ የማስጀመሪያና ተያያዥ ወጪዎችን ዥው/ተከራይ ይሸፍናል።

8.    ሐራጁ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ነሀሴ 5 ቀን 2018 .. ከጠዋቱ 400 እስከ 600 ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ይካሄዳል።

9.    ስለ ንብረቱ ሁኔታ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት የኢትዮጵያ ልማት ባን ሀዋሳ ዲስትሪክት በአካል በመቅረብ ወይም በስልክቁጥር +251 46 221 2789 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል፡፡

10.    ንብረቱን ለመነብኘት ከሀዋሳ ዲስትሪ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይቻላል

11.     ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሀራጁ አይገደድም፡፡

 

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት

Save Tender