Tender Detail

Tender Details

  • Company የመቐለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
  • Address , Phone: ..........
  • Website
  • Deadline11 Aug 2026, 9:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price
  • opening date2026-08-11 09:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Equipment

የንብረት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአፈ ከሳሾች: / ገነት እምባዬ እና በአፈ/ተከሳሾች: 1. ህፃን አርሴማ እምባዬ 2. ህፃን እዮብ እምባዬ 3. / ሰናይት ስሙር መካከል ባለው የአፈፃፀም ክርክር 1. በእምባዬ /ማርያም ገብሩ የሚታወቅ በመቐለ ከተማ /ከተማ ሰሜን የሚገኝ ቦታና ቤት ስፋቱ 140 / የሆነ ቦታ አዋሳኙ፦ በምስራቅ LC100921 በሰሜን LC100915 በምዕራብ መንገድ በደቡብ LC100915 በመነሻ ዋጋ ጨረታ 3,952,960.00 (ሶስት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሃምሳ ሁለት ዘጠኝ መቶ ስልሳ ብር) 2. በእምባዬ /ማርያም ገብሩ የምትታወቅ ትንሽ መኪና ታክሲ ሰሌዳ ቁጥር ትግ 01 0626 ሻንሲ ቁጥር LH172V - 0044850 የሞተር ቁጥር 5L-4976757 በመነሻ ዋጋ ጨረታ 91,386.00 (ዘጠና አንድ ሶስት መቶ ሰማንያ ስድስት ብር) እንዲጫረት ስለተፈለገ ጨረታውን መሳተፍ የሚፈልግ ጨረታ በሚካሄድበት ቀን 05/12/2018 / ከጠዋቱ 300-600 ሰዓት የቀኑ ቦታውና መኪናው በሚገኝበት በመቐለ /ከተማ ሰሜን ጣቢያ መለስ ቀርበው እንዲጫረቱ የጨረታው አሸናፊ 25% ጨረታ በሚካሄድበት ማስያዝ አለባቸው።

የተረፈውን 15 ቀን ውስጥ ገቢ የሚያደርግ መሆኑን ፦ስም ማዘወሪያና ወጪ በራሱ የሚሸፍን ሁኖ የጨረታው ውጤት 05/12/2018 / 800 ስዓት እንዲቀርብ የመቐለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዟል።

 

የመቐለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት

Save Tender