Tender Detail

Tender Details


ዓባይ ባንክ ያገለገሉ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች በተጠቀሱት እቃዎች በጨረታው የተጠቀሱ ቅድመ ሁኔታዎችን በሟሟላት መወዳደር ይችላሉ፡፡


ዓባይ ባንክ አ.ማ

ያገለገሉ እቃዎች  ሽያጭ ጨረታ – ማስታወቂያ ቁጥር ዓባይ 01- 2026-27

ዓባይ ባንክ ያገለገሉ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች በተጠቀሱት እቃዎች በጨረታው የተጠቀሱ ቅድመ ሁኔታዎችን በሟሟላት መወዳደር ይችላሉ፡፡

. የእቃው አይነት መለኪያ ብዛት የጨረታ ማስከበሪያ የብር መጠን
1 የተለያዩ የቢሮ ፈርኒቸሮች በጥቅል በጥቅል 75,000
2 ኮምፒውተር በቁጥር 133 100,000
ሲስተም ዩኒት/ሞኒተር በቁጥር 129 25,000
3 ዩፒኤስ (UPS)፣Power Stabilizer በጥቅል በጥቅል 5,000
4 ፕሪንተር በቁጥር 112 25,000
5 ፋክስ ማሽን በቁጥር 11 5,000
6 ፎቶ ኮፒ ማሽን በቁጥር 47 10,000
7 ስካነር፣ካሜራ ስካነር እና ቼክ ስካነር በጥቅል በጥቅል 5,000
8 የብር መቁጠሪያ ማሽን በጥቅል በጥቅል 5,000
9 ጄነሬተር በቁጥር 22 7,000 (ለአንድ ጄነሬተር)
10 የጥበቃ ቤት በቁጥር 25 100,000
11 የተለያዩ እቃዎች፡- የኤሌትሪካል ካልኩሌተር፣ ቡሎር ማሽን፣ ቬንትሌሽን ፋን፣ የውሃ ማጣሪያ እና የመሳሰሉት በጥቅል በጥቅል 5,000
12 የተለያዩ እቃዎች፡-  ፋይል ካቢኔት፣አልሙኒየም ፓርቲሺን እና በር፣ካውንተር እና ዲክስን ሴልፋ በጥቅል በጥቅል 10,000
13 የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ የመኪና ባትሪ እና የመኪና መለዋወጫ በጥቅል በጥቅል 5,000

 

  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ/ በዓባይ ባንክ ዓብይ ቅርንጫፍ በመክፈልና ደረሰኙን በመያዝ ባምቢስ ኖክ ማደያ ፊት ለፊት በሚገኘው ዝቋላ ኮምፕሌክስ 8ኛ ፎቅ ከግዥና ንብረት አስተዳደር ዲፓርትመንት ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በስራ ስዓት ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት 2፡00- 6፡00፣ ከስዓት በኋላ ከ7፡00-11፡00 እንዲሁም ቅዳሜ ጠዋት 2፡00-6፡00 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የሚጫረቱትን ዕቃዎች ዋጋ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤቨሎፕ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ድረስ በባንኩ ዋናው መ/ቤት ባምቢስ ኖክ

ማደያ ፊት ለፊት ዝቋላ ኮምፕሌክስ 8ኛ ፎቅ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዲፓርትመንት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

  1. በተራ ቁጥር 2 ላይ ለጨረታ የቀረቡት ዕቃዎች (Desktop Computer) የባንኩ መረጃ ለመጠበቅ ሲባል ሃርድ ድራይቨ እና ራም (Hard Drive እና RAM) ከዕቃዎቹ ላይ በማውጣት ለጨረታ የቀረቡ ናቸው፡፡
  2. ጨረታው ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ተወካዮች በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በሰንጠረዥ በቀረበው የብር መጠን መሰረት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የሚጫረቱትን ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) 15% ጨምሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፋያዎችን ገዥ (የጨረታው አሸናፊ) ይከፍላል፡፡
  6. አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ገንዘብ በ10/አስር/ቀናት ውስጥ ከፍሎ ንብረቶችን ከመጋዘን ላይ ማንሳት ይኖርበታል፡፡
  7. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251-115571529/+251-115549741 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡

“ዓባይ- የታላቅነት  ምንጭ!”

Save Tender