Tender Detail

Tender Details

  • Company Metehara Sugar Factory (መተሐራ ስኳር ፋብሪካ)
  • Address ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ሕንፃ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 505607
  • Website
  • Deadline04 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price400.00
  • opening date2026-08-04 10:30:00
  • Categories Machinery

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን የእርሻ ትራክተር እና የእርሻ አፈር መከስከሻ ተቀፅላ መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር

MSF/LP/10/2026

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን የእርሻ ትራክተር እና የእርሻ አፈር መከስከሻ ተቀፅላ መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ጥቅል አንድ፡- New Haulage Tractor
ጥቅል ሁለት - New Harrower Implement
በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋበዛል፡፡
1.
ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው:የዘመኑን የሀገር ውስጥ ገቢ ገብር አጠናቀው የከፈሉና ለተጨማሪ እሴት ታከስ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
2.
በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ለእያንዳንዱ ጥቅል የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ ብር) በመከፈል ዘወትር በሥራ ሠዓት ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ህንፃ ግዥ ቡድን 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 215 የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
3.
ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ሲገዙ የንግድ ፈቃድ ይዘው መቅረብ ይኖርባችዋል፡፡
4.
ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር የታደሰ የንግድ ፈቃድ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሠርተፍኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለጥቅል አንድ ብር 300,000 (ሶስት መቶ ሺህ) እንዲሁም ለጥቅል ሁለት ብር 150,000.00 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ) በሲ.. /C.P.O/ ወይም የባንክ ዋስትና /Bid bond guarantee/ በሲ.. ማቅረብ አለባቸው ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በራሳቸው የዋጋ ማቅረቢያ (Proforma invoice) ላይ በማዘጋጀት በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ... ሐምሌ 28 ቀን 2018 . እስከ ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ሜክሲኮ ፊሊፕስ ሕንጻ ቢሮ ቁጥር119 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
5.
ጨረታው በዕለቱ ሐምሌ 28 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 430 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 119 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ::
6.
ፋብሪካው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::


ስልክ ቁጥር፡- 0115-505607, 0115-505633
ሜክሲኮ አደባባይ ፊሲፕስ ሕንፃ
አዲስ አበባ
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ

Save Tender