Tender Detail

Tender Details

  • Company በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን/ገንዘብ መምሪያ
  • Address ኦሮሚያ:ኢትዮጲያ, Phone: 0335540364
  • Website
  • Deadline26 Jul 2026, 10:01 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-07-26 10:30:00
  • Categories Insurance Service

በአብክመ የኦሮሞ ዞን ገንዘብ መምሪያ አመታዊ የተሽከርካሪዎች ኢንሹራንስ አገልግሎት ይፈልጋል


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 002/2019 .

 

በአብክመ የኦሮሞ//ዞን/ገንዘብ መምሪያ 2019 . በጀት ዓመት ለዞን ሴክተር /ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ 

2019 በጀት ዓመት አመታዊ የተሽከርካሪዎች ኢንሹራንስ አገልግሎት

1.      ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ዘርፍ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣የቫት ተመዝጋቢ ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

2.      ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000/አንድ መቶ ሺህ ብርብቻ በባንክ በተረጋገጠ .. በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይንም በገቢ መቀበያ ደረሰኝ በኦሮሞ ዞን ገንዘብ መምሪያ ስም በምርጫቸው በአንዱ ከዋናው /orignal/ የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3.      ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የሚያሳይ የጨረታ ሰነድ እና የተጫራቾች መመሪያ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት 4/11/2018 ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እሰከ 15 ኛው ቀን ማለትም 18/11/2018 ቀን 1130 ሰዓት ድረስ በኦሮሞ ብሄ/ዞን/ ገንዘብ መምሪያ ቢሮ ቁጥርለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብርበመክፈል መውሰድ ይችላሉ።

4.      ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳባቸውን ዋና እና ቅጂ /original and copy/ ለየብቻው በታሸገ ኢንቨሎፕ ጨረታው ታትሞ ከወጣበት ቀን 4/11/2018 ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ማለትም እስከ 19/11/2018 ቀን 400 ሰዓት ድረስ ብቻ በኦሮሞ ዞን ገንዘብ መምሪያ ቅጥር ግቢ ውስጥ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5.      ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 16ኛው ቀን ከጧቱ 401 ሰዓት ተዘግቶ 430 ሠዓት በግልጽ ይከፈታል። የመክፈቻ ዕለቱ የበዓል ወይም የእረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል።

6.      ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት ጨረታውን በሎት የሚያወዳደር መሆኑን እናሳውቃለን።

7.      የጨረታ ውጤት ለአሸናፊ ድርጅቶች በአድራሻ ለተሽናፊዎች ደግሞ በግልባጭ በደብዳቤና በመምሪያው የውስጥ ማስታወቂያ የምናሳውቅ ይሆናል።

8.      ተጫራቾች በሌላ ተጫራቾች ዋጋ ላይ ተመስርተው የመወዳደሪያ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።

9.      መምሪያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

03355421119

0335540364

 

በአብክመ የኦሮሞ ዞን ገንዘብ መምሪያ

Save Tender