Tender Detail

Tender Details

  • Company Tinaw Business S.C.(ቲናው ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር)
  • Address ከብስራተ ገብርኤል ወረድ ብሎ ሳም ቪዥን ያለበት ሳን ሕንጻ አምስተኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0974318003
  • Websitehttps://www.tinawflower.com/
  • Deadline28 Jul 2026, 4:00 PM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-28 16:00:00
  • Categories Used Items , Vehicle

ቲናው ቢዝነስ አ/ማ ሲገለገልባቸው የነበሩና ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::


ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ

 

ቲናው ቢዝነስ / ሲገለገልባቸው የነበሩና ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

 

 

የተሸከርካሪው ይነት

የተሰራበት ሃገርና ዘመን

የተሸከርካሪ ሞዴል

የነዳጅ አይነት

ሰሌዳ ቁጥር

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ንብሩተ የሚገኝበት አድራሻ

1

ኪያ

ኮርያ 2017

IHs4k3625

ቤንዚን

አአ 03 A50476

 

2,000,000

በዋናው /ቤት መኪና ማቆሚያ

 

አውቶሞቢል

2

ኪያ

ኮርያ 2017

IHs4k3625

ቤንዚን

አአ 03 A50477

 

2,000,000

በዋናው /ቤት መኪና ማቆሚያ

 

አውቶሞቢል

3

ኪያ

ኮርያ 2017

IHs4k3625

ቤንዚን

አአ 03 A51202

2,000,000

በዋናው /ቤት መኪና ማቆሚያ

 

አውቶሞቢል

 

ማሳሰቢያ

1.      ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ መኪል በሚጫረትበት ወቅት የእያንዳንዱን ተሸከርካሪ መነሻ ዋጋ 10% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል::

2.    ጨረታው ሐምሌ 22 ቀን 2018 . 3:30 ሰዓት ጀምሮ በድርጅቱ ዋና /ቤት ይካሄዳል::

3.    በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የድርጅቱ ዋና /ቤት ከሚገኝበት ሕንጻ ስር በሚገኘው መኪና ማቆሚያ ውስጥ የተሸከርካሪዎቹን ሁኔታ ከሐምሌ 8 ቀን 2018 እስከ ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዘወትር በሥራ ሰዓት መመልከት ይችላሉ::

4.    የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ አሸናፊው ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ በመክፈል ተሽከርካሪዎችን መረከብ ይኖርበታል:: በተጠቀሱት ቀናት ቀሪውን ክፍያ አጠናቅቆ ከፍሎ ተሽከርካሪውን ባይረከብ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ጨረታው በድጋሚ ይካሄዳል::

5.    የሥም ማዞርያ እና ሌሎች ተያያዥ ወጪዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል::

6.    ንብረቶቹ በገዢው ወይም በገዢዎች ስም እንዲዞር ድርጅቱ ለሚመለከተው የመንግሥት አካል ደብዳቤ ይጽፋል::

7.    ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

ተጨማሪ መረጃ

አድራሻ - ከብስራተ ገብርኤል ወረድ ብሎ ሳም ቪዥን ያለበት ሳን ሕንጻ አምስተኛ ፎቅ ወይም በስልክ ቁጥር 0974318003 ወይም 0907456025 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::

 

ቲናው ቢዝነስ አክሲዮን ማኅበር

Save Tender