Tender Detail

Tender Details

  • Company UNICEF Ethiopia
  • Address Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 251115184000
  • Websitehttps://www.unicef.org/ethiopia/
  • Deadline20 Jul 2026, 5:12 PM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price50.00
  • opening date2026-07-12 17:12:00
  • Categories Wood And Wood Working

unicef for every child አስቸኳይ ያገለገሉ የእንጨት ፓሌቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ


unicef for every child

አስቸኳይ ያገለገሉ የእንጨት ፓሌቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

 

 

የጨረታ እቃዎች መመልከቻ ጊዜ

ሰኞ ሐምሌ 6 እስከ ሀሙስ ሐምሌ 9/2018

የጨረታ ሰነድ መግዛ ጊዜ

ከሰኞ ሐምሌ 6 እስከ ሀሙስ ሐምሌ 9/2018 9.9

የጨረታ ዕቃዎች መገኛ ቦታ

አይሲሲ መጋዘን

የጨረታ ሰነድ መሸጫ ቦታ

ዩኒሴፍ አይሲሲ መጋዘን

የጨረታ ሰነድ መመለሻ የመጨረሻ ጊዜ

ሰኞ ሐምሌ13/2018 .ም፣ ከቀኑ 10:00 ሰዓት በፊት

የጨረታ ሰነድ መመለሻ ቦታ የፓሌቶች ብዛት

ዩኒሴፍ አይሲሲ መጋዘን

 

የፓሌቶች ብዛት

2000 በላይ

 

ዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ያገለገሉ የእንጨት ፓሌቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም የመጫረት ፍላጎት ያላችሁ ተጫራቾች ከላይ በተጠቀሰው ጊዜና ቦታ የማይመለስ ብር 50.00 (ሃምሳ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት ትችላላችሁ:: በተጨማሪም በጨረታው ለመካፈል የጨረታ ማስከበሪያ ሰነድ ብር 20,000.00(ሃያ ሺህ ብር) የባንክ ሲፒኦ በማስያዝ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

ማሳስቢያ፡- ከላይ ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ ጥያቄ የማናስተናግድ መሆኑን እየገለፅን የእቃው መገኛ ቦታ አይሲሲ መጋዘን በሚገኙት የድርጅቱ መጋዘኖች መሆኑን እንገልፃለን።

አድራሻችን፡- አይሲሲ መጋዘን ደብረ ዘይት መንገድ ከጎተራ ወደ ስቴዲየም በሚወስደው መንገድ ከሰናይ ክሊኒክ አለፍ ብሎ ከቀድሞ ላንቻ በቀኝ በኩል ታጥፎ 500ሜትር ርቀት ላይ ያገኙናል::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911 119447, 0938 607109 ወይም 0912 464149 በመደወል መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

 

Save Tender