የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን
የጨረታ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የተለያዩ ከባድ መኪናዎች ፣የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች፣ ፕላንቶች እና መለስተኛ የመስክ መኪናዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት በወጣው ጨረታ ቁጥር NCB/OCC 024/2026 መከፈቻ እና መዝጊያ ቀን ሐምሌ 9 ቀን 2018 ዓ.ም ሆኖ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ መውጣቱ ይታወሳል:: ይሁን እንጂ የጨረታ መዝጊያ ቀን ማራዘሙ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የጨረታው መክፈቻ ቀን ወደ ሀምሌ 21 ቀን 2018 የተራዘመ እና በዕለቱ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:30 ላይየሚከፈት ሲሆን ተጫራች የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመከፈል የጨረታ ሰነዱን ከኦ.ሲ.ሲ (OCC) የኮርፖሬት ግዥ ቡድን መግዛት ይችላሉ።
ስልክ ቁጥር: +251-11439-4022/1307
የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን
