Tender Detail

Tender Details

  • Company Dashen Bank
  • Address , Phone: 011 5-18-03-56
  • Website
  • Deadline11 Aug 2026, 11:22 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-19 11:21:00
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure

ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂ

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0026/26

ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተ.ቂ የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም የተሽከርካሪው መግለጫ የተሰራበት

ዘመን

የጨረታ

መነሻ ዋጋ ብር

 

ጨረታው የሚካሄድበት

ቀረጥ
ዓይነት የሰሌዳ ቁጥር የሞተር ቁጥር የሻንሲ ቁጥር
1 አቶ ኖህ ኤሊያስ ተገኔ አፍሪካ ዩኒየን አቶ ኖህ ኤሊያስ ተገኔ አዉቶሞቢል

ኒሳን(JUKE)

አአ-02B99362 HRAO 113997A SJNFAAF16U1119477 2020 2,150,000 ነሀሴ 05 ቀን 2018 ዓ.ም 4:00-6:00 ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ በሚገኘዉ የባንኩ ተሽከርካሪ ማቆሚያ ከፍሏል

 

  1. ማሳሰቢያ
  2. ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (P.O) በዳሽን ባንክ ስም በማዘጋጀት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  3. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ በሚገኘዉ የባንኩ ተሸከካሪ ማቆሚያ ቦታ ይካሄዳል፡፡
  4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ሌሎች ግብሮችና እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ይከፍላል፡፡
  5. የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
  6. ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች የጨረታዉ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ በፅሁፍ ሲደርሰዉ ብቻ ነዉ፡፡
  7. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
  8. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
  9. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
  10. ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

                      ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-70-49-53 ወይም 0111-70-45-49 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡                                                                                              ዳሸን ባንክ .

Save Tender