Tender Detail

Tender Details


የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ ኮንቴነሮች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት አና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ ኮንቴነሮች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት አና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ንብረት አስተዳደር ቢሮ በመገኘት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

ተ.ቁ

 

የሎት ቁጥር

 

የጨረታ

አይነት

 

ሲፒኦ (ማስያዣ) ተመላሽ የሚደረገ

 

የጨረታ ሰነድ 

መሸጫ

 ዋጋ (የማይመለስ) በብር

 

የጨረታ መዝጊያና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት

 

የመዝጊያ ቀን

 

የመዝጊያ ሰዓት

 

የመክፈቻ ሰዓት

 

1

 

የሎት አንድ

 

ያገለገሉ ኮንቴነሮች

 

177,000.00

 

200.00

 

ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም

 

4:00

 

4:30

 

2

 

የሎት ሁለት

 

ቁርጥራጭ ብረታብረት

 

50,000.00

 

200.00

 

ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም

 

4:00

 

4:30

 

3

 

የሎት ሶስት

 

ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች

 

50,000.00

 

200.00

 

ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም

 

8:30

 

9:00

 

 

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ፡- ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ጎን 200 ሜትር ገባ ብሎ

በስልክ ቁጥር 09 13- 97 37 99 ፣ 09 60-28 79 03 ፣

09 13-91 11 66 473

ማሳሰቢያ፡- ያገለገሉ ኮንቴነሮች፤ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት እና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች ዘወትር በሥራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱን የገዙ ተጫራቾች ብቻ ንብረቱን መመልከት ይችላሉ።

 

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

Save Tender