ከዚህ በታች በተመለከተዉ ሰንጠረዥ ላይ የተጠቀሳችሁ የወጋገን ባንክ አ.ማ ተበዳሪዎች እና ንብረት አስያዦች ከባንኩ ጋር በገባችሁት የብድር እና የመያዣ ዉል መሰረት የሚጠበቅባችሁን የብድር ዕዳ ባለመክፈላችሁ ምክንያት ባንካችን በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የብድር ገንዘቡን ተመላሽ ለማድረግ ለብድሩ አከፋፈል ዋስትና ይሆኑ ዘንድ በመያዣነት በያዛቸው ንብረቶች ላይ የፎርክሎዠር ሂደት ጀምሯል፡፡
ወጋገን ባንክ አ.ማ
የማስታወቂያ ቁጥር፡- ወጋገን 037/2018
በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት የተሰጠ የመጨረሻ ማስጠንቀቅያ
ከዚህ በታች በተመለከተዉ ሰንጠረዥ ላይ የተጠቀሳችሁ የወጋገን ባንክ አ.ማ ተበዳሪዎች እና ንብረት አስያዦች ከባንኩ ጋር በገባችሁት የብድር እና የመያዣ ዉል መሰረት የሚጠበቅባችሁን የብድር ዕዳ ባለመክፈላችሁ ምክንያት ባንካችን በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የብድር ገንዘቡን ተመላሽ ለማድረግ ለብድሩ አከፋፈል ዋስትና ይሆኑ ዘንድ በመያዣነት በያዛቸው ንብረቶች ላይ የፎርክሎዠር ሂደት ጀምሯል፡፡
ይሁን እንጂ አስቀድመን የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ለመስጠት ያስችለን ዘንድ በውሉ ላይ ባስመዘገባችሁት ስልክ ቁጥር እና አድራሻ ልናገኛችሁ አልቻልንም፡፡
ስለሆነም ይህ ማስጠንቀቅያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሱት ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ያለባችሁን ቀሪ እዳ ሙሉ በሙሉ አጠናቃችሁ እንድትከፍሉ እየጠየቅን በተሰጠዉ ጊዜ ዉስጥ መክፈል ካልቻላችሁ ባንኩ በአዋጅ በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት ሕጋዊ እርምጃ የሚወስድ መሆኑን እናሳስባለን፡፡
የተበዳሪዎች እና የንብረት አስያዦች ዝርዝር ሁኔታ
| ተ.ቁ | የተበዳሪዉ ስም | ንብረት አስያዥ/ዋስ | የተሰጠው የማስጠንቀቂያ ጊዜ |
|
1 |
ኢክላስ እንስሳት እና ሥጋ አስመጪ እና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
አቶ ታሪኩ ግርማ
ወ/ሮ ሚስክያ አህመድ አቶ ዳፊስ አባፊጣ |
30 (ሰላሳ) ቀን |
|
2 |
ታይም ኢነርጂ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር |
1ኛ፡- አቶ መኩሪያ ባሳዬ
2ኛ፡- ወ/ሮ ውቤ ዮሀንስ |
30 (ሰላሳ) ቀን |
ወጋገን ባንክ አ.ማ