Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት
  • Address ወላይታ ሶዶ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046 180 32 07
  • Website
  • Deadline21 Aug 2026, 3:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price
  • opening date2026-08-21 15:15:00
  • Categories System Supply And Installation , Aluminium Supply and Work

ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን በአርባምንጭ ከተማ ላሰራው ህንጻ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ በጨረታ ቁጥር 4286097 አወዳድሮ የመስታወት አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ለማሰራት ይፈልጋል ፡፡


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የመስታወት አቅርቦት እና ገጠማ ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን በአርባምንጭ ከተማ ላሰራው ህንጻ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ በጨረታ ቁጥር 4286097 አወዳድሮ የመስታወት አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ለማሰራት ይፈልጋል ፡፡ በመሆኑም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 25 ተከታታይ ቀናት ማለትም ( ከቀን፡ 20/11/2018 . እስከ 15/12/2018 . የጨረታ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዌብ ሳይት ላይማግኝት ይችላሉ። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 15/12/2018 / ከሰዓት 900 ሰዓት ተዘግቶ በቀን 15 /12/2018 / 915 ሰዓት በኦንላይን ይከፈታል፡፡

የብቁነት መስፈርቶች(A, Eligiblity Redurements)

1.የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል (Availability of Bid Security: 50,000.00 ETB)

2.የጨረታ ሰነድ ላይ ለመፈረም የሚያስችል የውክልና Avability of Letter of Authorization to sign the bid offers ;)

3. የተጫራቾች በስነ ምግባር ደንቦች የመገዛት ቃል ኪዳን ሰነድ/ቅጽ (Availablity of anti-bribery pledge form)

4. የአሟላለሁ ወይም አላሟላም መግለጫ (Availablity of Compliance statement)

5.2018 . ግብር የከፈለ እና የታደሰ(2018.) ንግድ ፈቃድ ያለው (Bidders should have a valid and renewed trade license for the year 2018 E.C)

6.የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል (Bidders should be VAT & TIN registered:

ማስታወሻ

*መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስበስጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 046-180-32-07

 

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን /ቤት

Save Tender