Tender Detail

Tender Details

  • Company የነፃነት ጮራ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ፋይናንስ ግዢና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት
  • Address ቄራ ከጎፋ ማዞሪያ ወረድ ብሎ ን/ስ/ላ/ክ/ከ ወረዳ 06 ውስጥ ሶፊያ ሞል በኩል ገባ ብሎ, Phone: 0114672575
  • Website
  • Deadline04 Aug 2026, 9:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price4000.00
  • opening date2026-08-04 10:00:00
  • Categories Maintenance And Repair

የነፃነት ጮራ የመጀመሪያና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ከዚህ በታች የተገለፀውን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የነፃነት ጮራ የመጀመሪያና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ከዚህ በታች የተገለፀውን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

 

የዕቃው ዓይነት

 

የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲፒኦ

 

ሎት 10

 

ጥገና

 

4,000

 

 

በጨረታው መሳተፍ የሚፈስጉ የሚከተሉትን ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላት አስባቸው።

1.    የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ መረጃ ማቅረብ የሚችል፤

2.    የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

3.    በሚወዳደርበት ዘርፍ በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገበበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤

4.    ጥራቱንና ደረጃውን የጠበቀ ዕቃ በውሉ ላይ በተፈቀደ ጊዜ ውስጥ መሥራት የሚችሉ።

5.    የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ማስያዝ ይኖርበታል።

6.    ናሙና እንዲቀርብ በተጠየቀባቸው ለእያንዳንዱ ዕቃ ከጨረታው መክፈቻ ቀን አስቀድሞ ናሙና ማቅረብ የሚችልና እና በተመረጠው ናሙና መሰረት የሚያቀርብ።

7.    በዚህ ጨረታ የሚሳተፍ ማንኛውም ተጫራች መንግሥት ግዢ ያልታገደ መሆን አለበት።

8.    የጨረታውን ሰነድ የማይመሰስ ብር 150.00/አንድ መቶ ሃምሳ ብር/ በመክፈል ከግዢ ከፍል ቢሮ መውሰድ ይቻላል።

9.    ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሥራ ዋጋ ቫቱን አጠቃሎ ት/ቤቱ ባዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው የድርጅታቸውን ማህተም እና ፊርማቸውን ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

10.        ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን እና የተጠየቁትን ማስረጃዎችን ዋናውን እና ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ለየብቻ በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

11.        ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ታሽጎ /ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ወይም ባይገኙም በት/ቤቱ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።

12.        የጨረታው ውጤት ከታወቀ ከ7 ቀን በኋላ የጨረታ አሸናፊው ቀጣይ ባሉት 2 ቀናት ውስጥ ቀርቦ ያሸነፈበትን ዕቃ ዋጋ 10% በማስያዝ መዋዋል አለበት።

13.        የጨረታ አሸናፊዎች ዕቃዎቹን በራሳቸው ትራንስፖርት ጭነው ት/ቤቱ ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

14.        ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡- ቄራ ከጎፋ ማዞሪያ ወረድ ብሎ ን/ስ/ላ/ክ/ከ ወረዳ 06 ውስጥ

ሶፊያ ሞል በኩል ገባ ብሎ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114672575 በመደወል ይጠይቁ።

 

የነፃነት ጮራ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ፋይናንስ ግዢና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት

Save Tender