ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን በአርባምንጭ ከተማ ላሰራው ህንጻ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ በጨረታ ቁጥር 4286097 አወዳድሮ የመስታወት አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ለማሰራት ይፈልጋል ።
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የመስታወት አቅርቦት
እና ገጠማ ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን በአርባምንጭ ከተማ ላሰራው ህንጻ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ በጨረታ ቁጥር 4286097 አወዳድሮ የመስታወት አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ለማሰራት ይፈልጋል ። በመሆኑም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 25 ተከታታይ ቀናት ማለትም ( ከቀን፡ 20/11/2018 ዓ.ም እስከ 15/12/2018 ዓ.ም የጨረታ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዌብ ሳይት ላይማግኝት ይችላሉ። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 15/12/2018 ዓ/ም ከሰዓት በ 9፡00 ሰዓት ተዘግቶ በቀን 15 /12/2018 ዓ/ም በ 9፡15 ሰዓት በኦንላይን ይከፈታል።
የብቁነት መስፈርቶች(A, Eligiblity Redurements)
1.የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል (Availability of Bid Security; 50,000.00 ETB)
2. የጨረታ ሰነድ ላይ ለመፈረም የሚያስችል የውከልና Avability of Letter of Authorization to sign the bid offers;)
3. የተጫራቾች በስነ ምግባር ደንቦች የመገዛት ቃል ኪዳን ሰነድ/ቅጽ(Availablity of anti-bribery pledge form) La
4. የአሟላለሁ ወይም አላሟላም መግለጫ (Availablity of Compliance statement)
5. የ2018 ዓ.ም ግብር የከፈለ እና የታደሰ(2018ዓ.ም) ንግድ ፈቃድ ያለው (Bidders should have a valid and renewed trade license for the year 2018 E.C)
6. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል (Bidders should be VAT & TIN registered:
ማስታወሻ
*መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር:- 046-180-32-07
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት
