Tender Detail

Tender Details

  • Company Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory (በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ)
  • Address አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ጋራድ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 432-3-8 ከሚገኘው የግዥ መምሪያ ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114420688
  • Websitehttp://www.mughercement.com.et/
  • Deadline11 Aug 2026, 9:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price575.00
  • opening date2026-08-11 10:00:00
  • Categories Coal

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የታጠበ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል (Washed Local Coal) መጠኑ 10,000 (አስር ሺህ) ቶን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::


የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሙሲፋ/20/2018

ታየታጠበ የሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል ግዢ ጨረታ

 

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የታጠበ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል (Washed Local Coal) መጠኑ 10,000 (አስር ሺህ) ቶን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:: በጨረታው የሚሳተፉ ድርጅቶች በዘርፉ የተሰማሩ አምራች ወይም አቅራቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድና የንግድ ምዝገባ ያላቸው፣ አምራች ከሆናችሁ ከክልል መንግስታት የተሰጠ የማእድን ማምረት ስራ ፍቃደ ሰርተፊኬት፤ አቅራቢ ከሆነ የአቅራ ቢነት ፍቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ አና የታከስ ከፋይ ተመዝጋቢ የሆኑ፤ ጊዜው ያላለፈበት የታከስ ከሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፤ የጂኦሎጂካል ሰርቬይ የድንጋይ ከሰል ምርመራ ውጤት እና ይዞታ መግለጫ ማቅረብ የሚችሉ (አስገዳጅ መስፈርት ሲሆኑ አሟልቶ ያላቀረብ ከጨረታ ይሰረዛል) የተጠቀሱትን ማስረጃዎች (ንግድ ምዝገባ የታደሰ ንግድ ፍቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስና የታከስ ክፍያ ምዝገባ ኮፒ) በመያዝ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 575.00 ከነቫቱ በመከፈል የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ በኮርፖሬሽኑ ዋና /ቤት ገርጂ አካባቢ የቀድሞ ኢምፔሪያል ሆቴል መዳረሻ ወለል ከሚገኘው የፋብሪካው ግዥ መምሪያ ቢሮ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ። ተጫራቾች የጨረታ ማስከበረያ ዋስትና 2,000,000.00 (ሁለት ሚሊዮን ብር) በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ (Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory) ስም የተዘጋጀ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ CPO ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋሪንቲ ከቴከኒከ ዶከመንቶቹ ጋርበማያያዝ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ነሀሴ 05 ቀን 2018 .. ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ የጨረታ ሰነዳቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዢ መምሪያ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

ጨረታው በዕለቱ ነሀሴ 05 ቀን 2018 .. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 400 ሰዓት በግዢ መምሪያ ይከፈታል።

ፋብሪካው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ

 

 

 

Save Tender