Tender Detail

Tender Details


በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት፣ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት እና ፖሊስ ጽ/ቤት ያገለገሉ - ብረታ ብረት የተሽርካሪ መለዋወጫ እቃዎች እንዲሸጥላቸው በጠየቁት መሰረት የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የሚወገዱ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአብክመ በምስ//ዞን የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ /ቤት፣ከተማ መሰረተ ልማት /ቤት እና ፖሊስ /ቤት ያገለገሉ - ብረታ ብረት የተሽርካሪ መለዋወጫ እቃዎች እንዲሸጥላቸው በጠየቁት መሰረት የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ /ቤት የሚወገዱ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

1. የሚሸጡ እቃዎችን ዝርዝር መግለጫ እስፔስፍኬሽን ከእያንዳንዱ ሎት ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡

2. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎት ዋና እና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ድርስ በጽ/ቤቱ በግዥና ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን ወይም ቢሮ ቁጥር 8 በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 3:30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

3. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በግዥና ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 8 16ኛው ቀን 400 ሰዓት ይከፈታል፡፡

4. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣

5. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 8 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 15887720522 በመደወል ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው ሲከፈትም ሆነ ከተከፈተ በኋላ የሚገኝ ከጥቃቅን ስህተቶች በስተቀር ከባድ ስህተቶች ተቀባይነት የላቸውም :

6.ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል፡፡

7. አሸናፊው ያሸነፋቸውን እቃዎችን ሙሉ በሙሉ በእስፔስፊኬሽኑ መሰረት መግዛት ይኖርበታል፡፡

8. አሸናፊው በሎት ወይም በነጠላ ሊለይ ስለሚችል ሎት ውስጥ የተጠቀሱት ዝርዝሮች በሙሉ ዋጋ መሞላት ይኖርባቸዋል

9. የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ/ በመሂı የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ 5% ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

10. የጨረታ ሰነዱን ከሉ//አስ/ገንዘብ /ቤት ///አስ/ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 8 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን 50/ሃምሳ ብር/ በመግዛት መውሰድ ይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ - አሸናፊ የሆኑት ተጫራቾች ብዛቱ ቢጨምርም ቢቀንስ በሚረከቡበት ወቅት የተገኘውን የሚረከቡ ይሆናል፡፡

 

በምስ//ዞን የሱማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ /ቤት

Save Tender