የከባድ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት
Tender Information
| Title | የከባድ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት |
| Description | የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | Samara University |
| Reference No | SU-NCB-NC-0004-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-08-10 09:00:00 |
| Invitation Date | 2026-07-29 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Samara, Room 18 Samara, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 333667828 Email: psd@su.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 132, Postal Code: 172 |
LegalQualification
- •በመንግሥት ኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት ላይ በአቅራቢነት የተመዘገበ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.7 መሠረት ተጫራቹ በመንግሥት ኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት ላይ በአቅራቢነት የተመዘገበ ሲሆን፣
(Ref: ተ. መ. 34.2 (መ)) - •የጥቅም ግጭት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣
(Ref: ተ.መ 34.2 (ለ)) - •ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል፣
(Ref: ተ.መ 34.2 (ሐ)) - •የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀት:
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል
፣
(Ref: ተ. መ. 34.2 (ሠ)) - •ህጋዊና ወቅታዊ ታክስ የተከፈለበት የምስክር ወረቀት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበት ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣
(Ref: ተ. መ 34.2(ረ) ) - •ዜግነት:
ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ሲያሟላ፣
(Ref: ተ.መ 34.2 (ሀ))
TechnicalQualification
- •የተሰጠ ዋስትና (Warranty:
በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 24 በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በድርጅቱ የተሰጠ ዋስትና (Warranty) ማቅረብ ከቻለ፣
(Ref: 34.4 (ሠ) ) - •የተሟላ የፍላጐት መግለጫ:
በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ የተሟላ የፍላጐት መግለጫ፣ የቴክኒክ የመወዳደሪያ ሀሳብና የአግባብነት መግለጫውን በተዘጋጀው ቢጋር መሠረት ሳያቀርብ ሲቀር፣ማቅረብ ከቻለ
(Ref: 34.4 (መ))
Bid Security
Amount: 100000 ETB
SME Bid Security Form: CPO, Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Terms and Conditions
bidder must be in the samara area
