Tender Detail

Tender Details


Procurement of Sport Materials


Tender Information

TitleProcurement of Sport Materials
DescriptionPurchase Requisition of አንደኛ ደረጃ የእግር ኳስ ሜዳ ባንዲራ/
Procuring EntityArbaminch University
Reference NoAmU-NCB-G-0857-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-08-03 12:00:00
Invitation Date2026-07-31 11:30:05
Procurement TypeShopping
Award TypeLot based

Contact Information

Physical Address:Arbaminch University, Room ሕ-200 B-MC-4531
Arbaminch, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 20567766
Email: ppdu@amu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 21, Postal Code: -

Eligibility Requirements

  • Valid Trade License: Valid Trade License
  • Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
  • Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ይነበብ
 ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ በቀረበው ዝርዝር መግለጫ (Specification) መሰረት ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ገቢ መሆን ይኖርበታል፡፡
 አሸናፊ የሆነው ድርጅት የትራንስፖርት እና ጫኚ አውራጅ ወጪ በመሸፈን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማድረስ /ማስረከብ/ ይኖርበታል፡፡
 የማይነበቡና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከውድድር ውጪ ያደርጋል፡፡
 በEgp Shoping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈና አዋርድ የተደረገለት ለማቅረብ ፈቃደኛ ያልሆነ ተደውሎ ስልኩን የማያነሳና ስልኩ ያልሰራ ተጫራች ቢሆር ከውድድር ውጪ ይደረጋል፡፡

ማሳሰቢያ በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያያዛል፡-
 በዘርፉ ያልተሰማራበትን እና ያልታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ታክስ ክሊራንስ በማቅረብ መወዳደር አይቻልም፡፡ ተወዳድሮ የተገኘ እና በግዥ ስራችን ላይ እንቅፋት የፈጠረ አስፈላጊው እርምጃ እንድወሰድበት ለሚመለከተው አካል በማቅረብ እርምጃ እንድወሰድበት ዩኒቨርሲቲው ይገደዳል፡፡
 ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራች ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

Save Tender