የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬድዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ከዚህ በታች የተገለጸውን የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈለጋል፡፡
የግልፅ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬድዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ከዚህ በታች የተገለጸውን የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈለጋል፡፡
|
ተ.ቁ
|
የመሣሪያው ዓይነት
|
ብዛት
|
ምርመራ
|
|
1
|
Concrete Mixer Technical Specification For Concrete Mixer · Type: Rotating drum type ring gear · Equipped with internal baffles/shaker mechanism · Hopper Volume shall be minimum 500 liters (if applicable) · Drum Capacity (Volume) shall be in the range b/n 500-750 liters · Wet mix concrete output shall be minimum 500 liters per batch · Productivity rate shall be minimum 12-15 M3/hr. · Speed of mixing drum (RPM): shall be indicated · Mixer can accommodate an aggregate size of up to 60mm · Field kid of spare part:- three each sets of all fuel filter elements, oil fitter, air cleaner, drive belts, · Transmission type:- hydraulic drive (compulsory/twin-shaft mixer),hopper system-hydraulic Diesel Concrete Mixer |
1 |
|
ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይየስራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰአት የማይመለስ 500.00 (አምስት መቶ) ብር በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ድራዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ሂሳብ ቁጥር1000322267979 ገቢ በማድረግ ድሬዳዋ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና ቢሮ ግዥ ከፍል በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ስለሆነም ከታች የተዘረዘሩትን መሥፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል።
-በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
-ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታከስ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
-የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
-በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ደብዳቤ ከገቢዎች ባለስልጣን ማቅረብ
አለባቸው::
-በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በመንግሥት የዕቃና አገልግሎት አቅራቢነት በኤጀንሲው ድህረ ገፅ የተመዘገቡበትን የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው
-ተጫራቶች የጨረታ ማስከበሪያ 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንከ ሲፒኦ
ወይም ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
-ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት እየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ይዘጋል በዚሁ ዕለትም ከረፋዱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ድሬዳዋ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አካባቢ በሚገኘው በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደርድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የመሰብሰቢያ አዳራሽ የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡
-የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ
-መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ - የተጠበቀ
ለበለጠ መረጃ የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡፡
ስልክ ቁጥር 025111-13-13/0927636126/0919008017/
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ድሬድዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት
