Tender Detail

Tender Details


የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply, Fix, Test and Commissioning Fire Fighting Pumps ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁትር DCE/SF/100/2026

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply, Fix, Test and Commissioning Fire Fighting Pumps ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

.ቁ

የዕቃው ዓይነት

የፕሮጀክት ስም

ቁጥር

 

መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

መክፈቻ ቀንና ሰዓት

የጨረታማስከበሪያ

 

1

 

Supply and Fix Fire Fighting Pumps

ጎፋ አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት

DCE/SF/100/2026

 

ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም400 ሰዓት

 

ነሐሴ 8 ቀን 2018ዓ.ም 415 ሰዓት

 

 

100,000.00

 

 

ስለሆነም፡-

1.     ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስከር ወረቀት (ታከስ ከሊራንስ) እና የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ_ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

2.    ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና/ከላይ በሠንጠዥ በተገለፀው መሠረት በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንከ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) 1120 (አንድ መቶ ሃያ) Calendar days ፀንቶ የሚቆይ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3.    ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ቃሊቲ ቶታል ማደያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ .. ግቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራከሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና /ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡

4.    ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው ዝርዝር እና ብዛት መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡

5.    ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

6.    ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

7.    ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡- ቃሲቲ ተታል ማደያ ዝቅ ብሱ የቀድሞ መኮድ ግቢ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34

0114-42-22-70/71/72

E-mail አድራሻ Info@dce-et.com

የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com

.ሳ.ቁ 3414 4 .0114-40-04-71/

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

 

✨ messages.ai_summary
- Procuring entity: Defense Construction Enterprise, for the Goffa Apartment Construction Project – Tender No. DCE/SF/100/2026. - Scope: Supply, Fix, Test and Commissioning of Fire Fighting Pumps. - Submission deadline: 14 August 2026 at 4:00 PM; bid opening: same day at 4:15 PM. Bid document price: 200 ETB (non-refundable); bid bond: 100,000 ETB. - Bidders must provide a renewed trade license, trade registration certificate, tax clearance and VAT registration, and, for local bidders, proof of registration in the supplier list. The bid bond must be a bank-guaranteed CPO or unconditional bank guarantee valid for 120 calendar days.
Save Tender