በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ከሚገኙ ጋራዦች የተሽከርካሪ ዓመታዊ ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የፋልጋል፡፡
ድጋሚ የወጣ የመኪና ጥገና ግልጽ የጨረታ
ማስታወቂያ 02/2019
በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ከሚገኙ ጋራዦች የተሽከርካሪ ዓመታዊ ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የፋልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሱትን ማሟላት ይኖርባች 201
1. በሚወዳደሩበት ዘርፍ እግባቢነት ያለውና ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥ የዘመኑን ግብር ስለመከፈላቸው ከሚመለከተው አካል ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
2. በፈዴራል ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ዌይብ ሳይት የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ከዌደብ ላይት አትመው ከጨረታ ሰነድ ጋር ማያያዝ የሚችሉ ወይም በክልሎች በአቅራቢነት ስለመመዝገባቸው የአቅራቢነት የምዝገባ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
3. የግዥው መጠን ከብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር) በላይ ከሆነ ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
4. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ለተጫራቾች ከፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
5. ተጫራቾf ጨረታው ከፍት ሆኖ በሚቆይበት ጊዜ ውስጥ በቢሮው የተዘጋጀውንና የጨረታውን ዝርዝርሁኔታ የሚያሳይ የጨረታ ሰነድ የንግድ ፈቃዳቸውን በማሳየት ዘወትር በሥራ ሰዓት በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቀርበው የማይመለስ ብር 300.00/ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድና የመጫረቻ ሰነጾቻቸውን በአግባቡ በማዘጋጀት በፖስታ አሽገው ጨረታው ለተጫራቶች ከፍት ሆኖ በሚቆይበት ቀን እስከ 15ኛው ቀን 11:25 ሰዓት ድረስ በቢሮው ቅጥር ግቢ ውስጥ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
6. ጨረታው ከፍት ሆኖ በሚቆይበት የመጨረሻው ቀን 11፡30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ቀጥሎ ባለው 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥና/ንብ/አሰ/ዳይሬክቶሬት ይከፈታል= 15ኛው እና 16ኛው ቀን የሚውለው ቅዳሜና እሁድ ወይም የህዝብ በዓላት ቀን ላይ ከሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የሥራ ቀን በ3፡00 ሰዓት ተዘግቶ 3፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
7. ተጫራቾች የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ስም ለጨረታው ማስከበሪያ የሚሆን ብር30,000.00 በሲፒኦ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
8. የፋይናንሻል፤ የቴከኒከ ሰነድ እነ የሲፒኦ ፖስታ ተለይቶ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጨረታው አየር ላይ መቆያ ጊዜ ከሚያበቃበት የመጨረሻው ቀን ጀምሮ ላሉት ለ60 ተከታታይ ቀናት የሚያገለግል መሆን ይኖርበታል፡፡
9. አሸናፈው ተጫራች አሸናፊነቱ ከተገለጸበት በ05 ቀናት ውስጥ አሸናፊ የሆነበትን የአገልግሎቱን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ ሲ.ፒ.አ በመያዝ በ15 ቀናት ውስጥ ውል መግባት የሚችሉ መሆን አለበት፡፡
10. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፈል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለተጨማሪ መረጃ፦ በስልክ ቁጥር 046-180-50-71 በመደወል ማብራርያ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ
