ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0028/26
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ
ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የአስያዥ ስም |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታው ስፋት |
የንብረቱ አይነት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት |
|||
| በአማራ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን | ||||||||||||
| ከተማ | ቀበሌ
|
248/10 |
129,939.999 ካ.ሜ (አንድ መቶ ሀያ ዘጠኝ ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰላሳ ዘጠኝ ነጥብ ዘጠኝ ዘጠኝ ዘጠኝ ካ.ሜ) |
የወረቀትና የወረቀት ዉጤቶች ማምረቻ እና የንጽህና የዱቄት ሳሙና ዉጤቶች ማምረቻ ከነፋብሪካ ማምረቻ መሳሪያዎቹ | 624,703,700 | ቀን |
ሰዓት |
ቦታ | ||||
| 1 | ኪንግሚን ቼን |
ኮርፖሬት ባንኪንግ |
ተበዳሪዉ | ቡልጋ |
ቱለፋ
|
ጷጉሜን 3 ቀን 2018 ዓ.ም
|
4:00- 6:00
|
ሰሜን ሸዋ ዞን ቡልጋ ከተማ ፋብሪካዉ በሚገኝበት ቅጥር ግቢ
|
||||
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሽን ባንክ ስም በተዘጋጀ ክፍያ ማዘዣ (P.O) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡
- ለመንግስት የሚከፈል ግብር ፣ ታክስ ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ፣እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡
- ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች በጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነወ።
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሀራጅ ሲቀርብ ለሚታየዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
- በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
- ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
- ነሀሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30-3፡30 ሰአት አራት ኪሎ አብረሆት መጽሀፍት አካባቢ በሚገኘዉ የዳሽን ባንክ ሰሜን አዲስ አበባ ቀጠና ጽ/ቤት በመገኘት በእለቱ ከባንኩ ተወካዮች ጋር በመሆን የሚሸ,ጠዉን ፋብሪካ መጎብኘት ይቻላል፡፡
- በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ/አሸናፊ/ ባንኩ በከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ ባንኩ ብድሩን በማናቸውም ሁኔታ ለአሸናፊው ባይፈቅድ/ባይሰጥ አሸናፊው በዚህ የሀራጅ ደንብ የተቀመጡ ግዴታቸውን አያስቀርላቸውም፡፡
ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-704953 ወይም 0111-704038 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ.
