Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ክልል በቡኖ በደሌ ዞን የጮራ ወረዳ የቁምባቤ ከተማ ማዘጋጃ ጽ/ቤት
  • Address , Phone: ..........
  • Website
  • Deadline05 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price1079 (አንድ ሺህ ሰባ ዘጠኝ ብር)
  • opening dateSep 05, 2026, 10:30 AM
  • Categories Rent , Machinery Rental

በኦሮሚያ ክልል በቡኖ በደሌ ዞን የጮራ ወረዳ የቁምባቤ ከተማ ማዘጋጃ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለከተማ ውስጥ ለውስጥ መንገድ ስራ የሚውል ዶዘር አይነቱ D8R ባለ 300 H/P እና ከዚያ በላይ የሆነ በጥሩ ይዞታ ላይ ያለ እ.ኤ.አ 2012 አመተ ምህረት በኋላ የተመረተ ማሽን በሰአት መከራየት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር BMQ 3/2018

በኦሮሚያ ክልል በቡኖ በደሌ ዞን የጮራ ወረዳ የቁምባቤ ከተማ ማዘጋጃ /ቤት 2019 በጀት ዓመት ለከተማ ውስጥ ለውስጥ መንገድ ስራ የሚውል ዶዘር አይነቱ D8R ባለ 300 H/P እና ከዚያ በላይ የሆነ በጥሩ ይዞታ ላይ ያለ .. 2012 አመተ ምህረት በኋላ የተመረተ ማሽን በሰአት መከራየት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያማሉ ባለ ንብረቶችን በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።

1.     ተጫራቾች ማሽነሪዎችን የማከራየት ፈቃድ ያላቸውና 2018 / ግብር የከፈሉ፣ ፈቃዳቸውን ያሳደሱና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2.     የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

3.     የባለ ንብረትነት ማረጋገጫ ሰነድ /የመታወቂያ/ ኦሪጅናል ወይም ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችልና የማሽኑን ዴክላራሲዮን ማቅረብ የሚችል።

4.     ለማሽኑ የሚያስፈልገውን ማንኛውንም ወጪ መሸፈን የሚችል።

5.     የሚፈለገው ማሽን ብዛት 1 /አንድ/

6.     የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 1079 (አንድ ሺህ ሰባ ዘጠኝ ብርየጮራ ገቢዎች ቢሮ በቴሌ ብር ከፍለው ህጋዊ ደረሰኝ በመውሰድ ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ ከጮራ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ቢሮ ቁጥር 5 መውሰድ ይችላሉ።

7.     የጨረታውን ሰነድ ቴክኒካል ዶክመት አንድ ኦርጅናል 3(ሶስት) ፎቶ ኮፒ በተለያዩ ፖስታዎች በማሸግ እንዲሁም የፋይናንስ ሰነድ አንድ ኦርጅናል 3(ሶስት) ፎቶ ኮፒ በተለያዩ ፖስታዎች በሰም በማሸግ የተለያዩ የስራ ፈቃድና ማስረጃዎችን አያይዞ ማቅረብ የሚችል።

8.     ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን 1/12/2018 ጀምሮ 21 የስራ ቀናቶች አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 30/12/2018 . ህጋዊ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጮራ ወረዳ ገንዘብ /ቤት የቴክኒክ ኮሚቴና አማካሪ መሀንዲስ በተገኘበት በቢሮ ቁጥር 1 (አንድ) 400 ሰዓት ተዘግቶ 430 ይከፈታል።

9.     ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50000 (ሀምሳ ሺህ ብርበባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለበት።

10.ማሽኑ ከተበላሸ በሌላ ማሽን መተካት የሚችል ወይም ከተበላሸበት ቀን ጀምሮ 7 (ሰባት) ቀናት መሃል ጠግኖ ወደ ስራ ለማስገባት የሚችል።

11.ማሽኑ ካለበት ቦታ እስከ ወረዳ፣ ከወረዳ እስከ ስራ ቦታ፣ ከስራ ቦታ ወደ ሌላ ስራ ቦታ ለማጓጓዝ ሙሉ ወጪውን በሙሉ መሸፈን የሚችል።

12.መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በኦሮሚያ ክልል በቡኖ በደሌ ዞን የጮራ ወረዳ የቁምባቤ ከተማ ማዘጋጃ /ቤት

✨ messages.ai_summary
- Hourly rental of one D8R dozer (300 H/P or above, good condition, manufactured after 2012 E.C.) for internal road works in Kumbabe town. - Issued by the Chora Woreda Kumbabe Town Administration Office, Buno Bedele Zone, Oromia Region (Tender No. BMQ 3/2018). - Submission deadline: Sep 05, 2026 at 10:00 AM; bid opening: same day at 10:30 AM. - Non-refundable bid document fee: 1,079 ETB; bid security: 50,000 ETB (bank-confirmed CPO or cash). - Bidders must hold a valid machinery rental license, have paid 2018 E.C. tax, be VAT registered, provide proof of machine ownership/declaration, and cover all operating and transport costs.
Save Tender