Procurement of Sport Materials
Tender Information
| Title | Procurement of Sport Materials |
| Description | Purchase Requisition of አንደኛ ደረጃ የእግር ኳስ ሜዳ ባንዲራ/ |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0886-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-08-11 17:11:38 |
| Invitation Date | 2026-08-10 17:11:38 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Arbaminch University, Room ሕ-200 B-MC-4531 Arbaminch, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 20567766 Email: ppdu@amu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ይነበብ
ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ በቀረበው ዝርዝር መግለጫ (Specification) መሰረት ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ገቢ መሆን ይኖርበታል፡፡
አሸናፊ የሆነው ድርጅት የትራንስፖርት እና ጫኚ አውራጅ ወጪ በመሸፈን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማድረስ /ማስረከብ/ ይኖርበታል፡፡
የማይነበቡና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከውድድር ውጪ ያደርጋል፡፡
በEgp Shoping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈና አዋርድ የተደረገለት ለማቅረብ ፈቃደኛ ያልሆነ ተደውሎ ስልኩን የማያነሳና ስልኩ ያልሰራ ተጫራች ቢሆር ከውድድር ውጪ ይደረጋል፡፡
በEgp Shoping የግዥ ዘዴ እቃዎች ዋጋ ሲሞሉ የሁሉንም ዕቃ ዋጋ መሙላትና ይጠበቅቦታል፡፡
ማሳሰቢያ በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያያዛል፡-
በዘርፉ ያልተሰማራበትን እና ያልታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ታክስ ክሊራንስ በማቅረብ መወዳደር አይቻልም፡፡ ተወዳድሮ የተገኘ እና በግዥ ስራችን ላይ እንቅፋት የፈጠረ አስፈላጊው እርምጃ እንድወሰድበት ለሚመለከተው አካል በማቅረብ እርምጃ እንድወሰድበት ዩኒቨርሲቲው ይገደዳል፡፡
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራች ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡