Procurement of Fire Wood for five Campuses
Tender Information
| Title | Procurement of Fire Wood for five Campuses |
| Description | የግንባታ እቃዎች ግዥ |
| Procuring Entity | Hawassa University |
| Reference No | HUU-NCB-G-0007-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-08-21 16:00:00 |
| Invitation Date | 2026-08-11 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Addis Ababa to Moyale Highway Rooad, Room Block 133, 1st Floor, Room no 03 Hawassa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 930069425 Email: ppmd@hu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 05, Postal Code: 1000 |
ProfessionalQualification
- •የተጫራችን ፕሮፌሽናል አቅም የአግባብነት ማረጋገጫ:
በጨረታ መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀፅ 14.1 መሠረት የተጫራቹ ፕሮፌሽናል አቅም ያለው መሆኑን ለማረጋገጥ የተጠየቀውን የአግባብነት ማረጋገጫ በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማቅረብ ከቻለ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.3(ለ)) - •የፕሮፌሽናልነት (የሙያ ብቃት) ማስረጃ :
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዡ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iv) ተጠይቆ ከሆነ ተጫራቹ ተዛማጅነት ያለው የፕሮፌሽናልነት (የሙያ ብቃት) ማስረጃ ማቅረብ ከቻለ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.3(ሀ))
LegalQualification
- •የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበር የመረጃ ቅፅ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው በጥምረት ወይም በሽርክና ወይም በእሽሙር ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ማቅረብ ከቻለ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ቀ)) - • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት:
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)) - •ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ረ)) - •የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት:
የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ምርቶች ሲሆኑ የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት ከታክስ ባለስልጣን ማቅረብ ሲችል
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሰ)) - •የጥቅም ግጭት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ለ)) - •ዜግነት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሀ)) - •የንግድ ፈቃድ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሐ))
FinancialQualification
- •የገንዘብ አይነት :
ተጫራቹ ያቀረበው ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ እና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ላይ በተጠቀሰው የገንዘብ አይነት ከሆነ
(Ref: የ.ተ.መ 37.5 (ሠ)) - •የቀረበ የጨረታ ዋጋ :
ተጫራቹ ለዕቃዎቹና ተያያዥ አገልግሎቶቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 በተገለጸው መሠረት ከሆነ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.5 (መ)) - •አመታዊ አማካይ የገቢ መጠን :
በክፍል 3 የጨረታ ግምገማ ዘዴና መስፈርቶች በተመለከተው መሰረት የተጫረቹ አመታዊ አማካይ የገቢ መጠን መ/ቤቱ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ ከተጠቀሰው አንጻር ሲታይ ካላነሰ
(Ref: የ.ተ.መ 37.5 (ሐ)) - •የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶች :
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ለ) መሠረት ተጫራቹ የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶች ሲያቀርብ
(Ref: የ.ተ.መ 37.5 (ለ)) - • በኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ :
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ሀ) እና በክፍል 3 የግምገማ ዘዴና መስፈርቶች በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በተመሰከረለት ኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ ሲያቀርብ
(Ref: የ.ተ.መ 37.5 (ሀ))
TechnicalQualification
- • የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ :
ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡
(Ref: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ)) - •ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ :
በአንቀጽ 5.6 መሠረት እንደአስፈላጊነቱ ተጫራቹ ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ ሲቀርብ
(Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(iii)) - •የዕቃዉ ሥሪት ሀገር መነሻ:
ተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት የዕቃዎቹንና ተያያዥ አገልግሎቶቹን መነሻ ሀገር ከየት እንደሆነ መግለፅ አለበት::
(Ref: የ.ተ.መ 37.4(ሀ) ) - •ዋስትና:
በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ
(Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii)) - •የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ :
በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(i)) - •ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ:
ተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸው ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ማቅረብ አለበት፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.4(ለ) ) - •የአቅርቦት ውል ስምምነቶች የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት :
ተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት የአቅርቦት ውል ስምምነቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብ አለበት
(Ref: የ.ተ.መ 37.4(ሐ) ) - •የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የምርት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት:
በተጫራቾች የሚቀርቡት የፋብሪካ ውጤት የሆኑ የምግብ ግብዓቶች የምግብ ጨው፣ የስንዴ ዱቄት እና የምግብ ዘይት በሚሆንበት ጊዜ አስፈላጊውን ንጥረ ነገር የያዙና የበለጸጉ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በጨረታ መገምገሚያ መስፈር ክፍል 3 ላይ የተገለጹትን የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የምርት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እንዲያቀርቡ መጠየቅ አለበት
(Ref: የ.ተ. መ 17.2)
Bid Security
Amount: 80000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
የአቅርቦት ውሉ ለአንድ ዓመት ነው፡፡
የጨረታ ማስከበሪያ ፡- ማንኛዉም ተወዳዳሪ በሲስተሙ የጫነዉን ሰነድ በአካል ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ግዢ ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት በአካል እስከ ጨረታ መዝጊያ ቀን ድረስ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
የጨረታ ማስከበሪያ ከ120 ቀናት በታች ከሆነ ከውድድር ውጭ ያስደርጋል!
ውል ባሸነፉበት ካምፓሳት የሚፈጸም ይሆናል!
አቅርቦቱ ከየካምፓሳቱ በሚሰጥ ትዕዛዝ ይሆናል፡፡
የውል ማስከበሪያ ለ365 ቀናት ነው፡፡
