INSA Procurement of Hotel Service RFQ/001/2019
Tender Information
| Title | INSA Procurement of Hotel Service RFQ/001/2019 |
| Description | INSA Procurement of Hotel Service RFQ/001/2019 |
| Procuring Entity | Information Network Security Administration |
| Reference No | INSA-NCB-NC-0351-2018-PUR |
| Procurement Method | Direct |
| Submission Deadline | 2026-08-18 14:25:17 |
| Invitation Date | 2026-08-17 14:25:17 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Ethio - China Road (Wolo - Sefer near Ibex Hotel), Room D Block 2nd Floor Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 948748884 Email: contact@insa.gov.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 124498 , Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Mandatory
- •Vat Registration Certificate: Mandatory
- •Business Organization Registration Certificate: Mandatory
- •Other Documents: TIN Registration Certificate(Mandatory)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
* ተወዳዳሪዎች ለሚያቀርቡት የእቃ (አገልግሎት) ዋጋ ሲሰጡ ዋጋዉን ከቫት
በፊት ያስቀምጡ።
* ዋጋ ስትሞሉ በስፔኩ/በተጠየቀው መሰረት መሆን አለበት።
* እቃዉ/አገልግሎቱን ማቅረብ የሚቻለው በተቀመጠለት ቀን መሰረት ነው።
* አሸናፊው ድርጅት እቃዎችን/አገልግሎቶችን የሚያቀርበው ወሎ ሰፈር በሚገኘው
የ INSA ዋ/መቤት ነው።
* አሸናፊው ድርጅት እቃው/አገልግሎቱን ማቅረብ ያለበት በቀን 06/12/2018 ዓም
10፡00 ነው።
* ዋጋ ከመሙላታችሁ በፊት የተጠየቀውን እቃ/አገልግሎት ለማቅረብ የንግድ
ፈቃዳችሁ ከጥያቄው ጋር ተመሳሳይ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።
* የግዥ ደንቦችና መመሪያዎች ተፈፃሚነት ይኖራቸዋል።
* ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ፕሮፎርማውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል
የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
* ለበለጠ መረጃ 0948748884
በፊት ያስቀምጡ።
* ዋጋ ስትሞሉ በስፔኩ/በተጠየቀው መሰረት መሆን አለበት።
* እቃዉ/አገልግሎቱን ማቅረብ የሚቻለው በተቀመጠለት ቀን መሰረት ነው።
* አሸናፊው ድርጅት እቃዎችን/አገልግሎቶችን የሚያቀርበው ወሎ ሰፈር በሚገኘው
የ INSA ዋ/መቤት ነው።
* አሸናፊው ድርጅት እቃው/አገልግሎቱን ማቅረብ ያለበት በቀን 06/12/2018 ዓም
10፡00 ነው።
* ዋጋ ከመሙላታችሁ በፊት የተጠየቀውን እቃ/አገልግሎት ለማቅረብ የንግድ
ፈቃዳችሁ ከጥያቄው ጋር ተመሳሳይ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።
* የግዥ ደንቦችና መመሪያዎች ተፈፃሚነት ይኖራቸዋል።
* ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ፕሮፎርማውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል
የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
* ለበለጠ መረጃ 0948748884
